Get Mystery Box with random crypto!

የራስህ ተቋም ሲኖርህ አቅም ትፈጥራለህ። የአማራ ባንክ ለራያ ቆቦ አርሶ አደሮች በረዥም ጊዜ ብድር | Yalelet Wondye

የራስህ ተቋም ሲኖርህ አቅም ትፈጥራለህ። የአማራ ባንክ ለራያ ቆቦ አርሶ አደሮች በረዥም ጊዜ ብድር 29 ትራክተሮችን ገዝቶ አስረክቧል። የህዝባችንን ኑሮ ለመቀየር የሚተጉትን ተቋማት ከማመስገን ባለፈ ማበረታታት ያስፈልጋል።
አባ እናመሰግናለን!