Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-09 20:03:05 ጥያቄና መልስ ➊

ጥያቄ
የዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረዐ) እናት ማን ትባላለች?

ሰልማ ኡሙል ኽይር
ሀንተማ ቢንት ሂሻም
አርዋ ቢንት ኩረይዝ
ፋጢማ ቢንት አሳድ
ሃማማህ
መልሱ የለም

መልሳችሁን ከታች በላይክ አሳውቁን!
2.4K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 19:58:18 የልብ መድረቅ አጋጥሞሃል?

.... እናም አላህ ይህንን እንዲያነሳልህ  ትፈልጋለህ? በጀነት ውስጥ የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) አጋር መሆን ትፈልጋለህ/ሽ ? ያን ሁሉ ከፈለግህ በአባቱ ቦታ ወላጅ አባት ሁን፣ ቸር ሁንለት፣ ራሱን አብስ፣ ቸር ሁን፣ በተጠማ ነፍሱ ላይ ፈገግታን አድርግ።

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- “እኔና የቲም ልጅን የሚንከባከበው እንደ እነዚህ ሁለቱ በጀነት ውስጥ እንሆናለን ።በመረጃ ጠቋሚ እና በመሃል ጣቶቹ እያመለከቱ ” (ቡኻሪ)

አላህም እንዲህ ብሏል፡- "ምንን ይለግሱ ዘንድ ይጠይቁሃል በላቸው ከመልካም ነገር የምትለግሱት ለወላጆች፣ ለዘመዶች፣ ለየቲሞች፣ ለችግረኞችና ለመንገደኛ ነው። ከመልካምም ነገር የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ዐዋቂ ነው።"አል-በቀራህ 215

ጥሩ መልክቶችን ይቀበሉ
መልካምነት ልክ እንደበረዶ ነው የሸፈነውን ነገር ሁሉ ያሳምራል::ሁላችንም አህለል ኸይር ነን።
────⊱◈◈◈⊰─────

#ሼር
@sineislam
2.4K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 19:57:13 Channel photo updated
16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 21:58:47 እጅህን ከዘረጋህላቸው ሁሉ መልካም ምላሽን አትጠብቅ አንዳንድ እጆች ምቾትን አይሹም።

Semir ami
3.1K viewsAmi, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 20:14:28 ★"ለማሳካት ደፋ ቀና የምንልለት ሕልም ይኖረናል፡

  ★"ለማሳካት ደፋ ቀና የምንልለት ሕልም ይኖረናል፡

    ..በለሊት ሶላትና ልባዊ በሆነ ዱአ እንበርታ የሌሊት ቀስቶች ኢላማቸውን አይስቱምና፡፡

★"ልንደርስበት ያሰብንው ቦታና ታጥቀን የተነሳንለት ..አላማ ይኖረናል፦በዱአ እንጠንክር ዱአ ትልቁ የምእመናን መሳሪያ ነውና፡፡

★"ያስጨነቀንና መላ መፍትሔ ያጣንለት ሀሳብ ይኖረናል በአሏህ (ሱ ወ ) እንወከል *እንመካ* በሱ የሚተማመኑተን አላህ ጥሎ አይጥልምና፡፡

#ሼር
@sineislam
3.3K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 23:20:13 ትዕግስት ማለት ለጊዜያዊ ደስታ ብለህ ነገህን የሚጎዳ ውሳኔ አለመወሰን ነው።

ስትታገስ ሀያሉ አምላክህ ካንተ ጋር ነው! ሁሉን አሳልፎ ጥሩውን ቀን ያመጣልሀል።

ስትታገስ የፈጀውን ይፈጃል እንጂ ከናቁህና ዝቅ አድርገው ካዩህ ሰዎች በላይ ከፍ ትላለህ።

ስትታገስ ግዙፍ መስሎ የታየህ ችግር ሁሉ ምን ያህል ቁጫጭ እንደነበረ ይታይሀል።
#ሼር
@sineislam
3.6K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 23:24:15 ☞ ምርጥ ምክር ፡-

አንድ ሰው ወደ ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
ዘንድ መጣና :-  " እባኮ እጥር ምጥን ያለ ምክር ይለግሱኝ "  ሲል ጠየቀ ::
   ረሱልም ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
እንዲህ ሲለ መከሩት :-
*  ሶላትህን በምትሰግድበት ጊዜ የመጨረሻህ
    ሶላት እንደሆነ አድርገህ ቁጠር ::
*   የሗላ ሗላ እንድታዝን የሚያደርግህን ንግግር
    ከመናገር ተቆጠብ
*  ለሌሎች ሰዎች ባገኙት ሐብት የቅናት መንፈስ
    አታሳድር ::

ኢብኑ ዑመር ( ረ .ዐ ) እንዳወሩት :-   የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ትከሻዬን
ያዝ በማድረግ :-
  " ዐብደላህ ሆይ ! " አሉኝ  :: " በዚህች ዓለም ስትኖር እንደ እንግዳ ወይም እንደመንገደኛ ሁን :: "
በተጨማሪም  " ካመሸህ ንጋት አትጠብቅ ፤ ካነጋህ
ደግሞ እስከ ምሽት እኖራለሁ ብለህ አትጠብቅ ፣
ከጤንነትህ ለሕመምህ ፣  ከሕይወትህ ደግሞ
ለሞትህ ማሰቢያ ጊዜ ውሰድ ፡፡ " አሉኝ ::
  ረሱል ሐቢቡና ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
#share us!
@sineislam
@sineislam
5.2K viewsedited  20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 20:36:44 ውዶቼ ሰሞኑን ስላልተመቸኝ ነው ብዙም ፖስት የማለቀው ኢንሻ አላህ ከነገ ጀምሮ በተለያዩ ፕሮግራሞች ብቅ እልላቹዋለው
4.3K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 10:57:55 ጁምዓ.....

ሰይዲ ረሱሉላህ ﷺ እንዲህ ብለውናል :

" ጁምዐ ቀን እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ ..
የኡመቴ ሰለዋት ሁሌ ጁምዐ ቀን ይቀርብልኛል..
እኔ ላይ ያወረደው ሰለዋቱ የበዛ የበለጠ ወደኔ ቅርብ ይሆናል "
" أَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصَّلاةِ في يومِ الجمعةِ ؛ فإنَّ صَلاةَ أُمَّتي تُعْرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جُمُعَةٍ ، فمَنْ كان أكثرَهُمْ عليَّ صَلاةً ؛ كان أَقْرَبَهُمْ مِنِّي مَنْزِلَةً ."
رواه البيهقي

ሰሉ አለ ነቢ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

#ሼር
@sineislam
5.1K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:04:52 አንዱ ጀለሳችን መኪና ገጭቶት ልናስታምመው ሄደን ገራሚ ቅቅል ፣ ኪሎ ጥብስ ፣ ክሽን ያለች ቀይ ወጥ መጨረሻ ላይ ደግሞ ጁስ ጠጥተን ስንወጣ  . . . .  እውነቴን ነው ምልሽ 𝕄𝔸ℕ

    #በእርሱ_ቁስል_እኛ_ተፈወስን

Like ማንን ገደለ....
4.9K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ