Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-02 20:26:43 አላህ አመስጋኞችን የወዳን

አስቲ ሁላችንም ኮሜንት ላይ እየገባን አልሃምዱሊላህ እያላቹ ኮሜንቱን አጥለቅልቁት

#dev
5.7K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 19:47:32 ወንዶች በጣም የሚወዱት ሱና ምን ይመስላቹሀል ውዶቼ ????


#dev
6.1K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 22:34:14 ኢማን тυℬℰ pinned a photo
19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 22:31:43
ኒቃቧንም ትለብሳለች !
ትምህርቷንም ትማራለች !
#ፍትህ_ጉንቸሬ_ሙስሊም_ተማሪዎች

ሁላችንም
#Profile በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ
#ሼር በማድረግ ለሙስሊም እህቶቻችን ድምፅ እንሁን!!

#ሼር
@sineislam
2.3K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 19:15:01 አሏህ  ሆይ !
፨ ወዳንተ ካልሆነ ልመናም ጩኸት ነው!
፨ ባንተ ላይ ካልሆነ ተስፋም ባዶነት ነው!
፨ ስላንተ ካልሆነ ንግግርም ውሸት ነው!
፨ ካንተ ጋር ካልሆነ  ንግድም ኪሣራ ነው!
፨ ስለ ክብርህ ካልሆነ ፍቅርም እንግልት ነው!
፨ በመንገድህ ካልሆነ ሞትም መከራ ነው!!

****
፨ አላህ ሲቀር ሁሉም ነገር ጠፊ ነው ።
፨ አኺራ ሲቀር ሁሉም አገር አላፊ ነው  ።
፨ ጀነት ሲቀር ሁሉም ድሎት ረጋፊ ነው  ።
፨ ጀሀነም ሲቀር ሁሉም መከራ ጤና ነው  ።

ያ አሏህ!!
ያ ረሕማን!
ያዘልጀላሊ ወልኢክራም!

ይህ ዉዴታህንና ቅበላህን ከጅለው የተነሱ ባሮችህ ድምፅ ነው።

ወደንሃል ዉደደን፤
ለመንህ ስማን፤
ተማፀንህ ተቀበለን፤

#ሼር
@sineislam
2.2K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 22:16:07 የህልም ጋብቻ ሚለውን
ታሪክ ማንበብ ሚፈልግ ብቻ
ጆይን
@miracule_quote_and_pic
780 viewshayu_smile :), 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 08:54:23 እኛ ሙስሊሞች በዲናችን «የሸዋል ዒድ» የሚባል ዒድ የለንም በአመት 2 ዒዶች ብቻ ናቸው ያሉን።
من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد  . بخاري ومسلم 

من عمل عملا ليس عليه أمرنا فهو رد..   مسلم
በእስልምና  መርህ ስር የሚያድር አካል የሸዋል ኢድ ብሎ አይጃጃልም  ።
    ለሸዋል ኢድ ተብሎ የተሰራን ምግብም ይሁን መጠጥ መብላት አይደለም መቅመስ እራሱ ሀራም (ክልክል)  ነዉ ።
ولا تعاونوا على الإثم والعدوان  ..

ሰዎችን ንገሩ አስጠንቅቁ

وبالله التَّوفيقُ

#ሼር
@sineislam
1.7K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:31:18 በየቀኑ የሚካሄድ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ልንጀምር ነው እስቲ ይጀመር የምትሉ
1.9K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 20:53:06 የዒልም መጀመሪያው ረሱሉል አሚንን ማወቅ ነው። እሳቸውን ለማወቅ ንፁህ ልብ ይፈልጋል። ኩራት የሌለበት፣ ሂስድ ያልገባበት፣ መሀባን የሞላ፣ ይቅርታን የሚያውቅ ንፁሕ ልብ…

ስታቃቸው ትወዳቸዋለህ። ስትወዳቸው ታነባለህ…

#ሼር
@sineislam
1.9K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 22:03:52واحد بيسأل شيخ إذا مر الاسد من جانبي اثناء الصلاة استمر في الصلاة قله الشيخ اذا بقيت على وضوء استمر...

አንዱ ሼኩን እንዲ ብሎ ይጠይቀዋል፦

በሰላት ላይ ሁኜ አንበሳ በጎኔ ቢያልፍ ሰላቴን ልቀጥል!?

ሼኹ በዉዱዓ ላይ ከቆየህ ቀጥል....

የገባው #like
2.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ