Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-18 21:59:43 ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል

የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣

ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል፣

ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል።

ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል።

  
#ብቻ_ሁሌም_ያ_ረብ_በል!! ።

@sineislam   @sineislam
4.4K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 14:14:42 እኔ ምለው ግን ዛሬ ገና ነው እንዴ ኢንተርኔት ያለ vpn መስራት የጀመረው እኔኮ 2 ሳምንት ሊሞላኝ ነው ወይስ በWifi ስለምጠቀም ነው እየሰራልኝ የነበረው?
4.1K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 19:48:10 vpn ቻው ቻው ቻው በሉልኝ
4.3K views𝙧𝙞𝙘𝙝, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 19:45:24 ሁሉም አፖች ያለ VPN መስራት ጀምረዋል

ባንተ የተነሳ ስንት ሀገር ነበር ያየነው ትናፍቀናለህ

ቻው vpn
4.2K views𝙧𝙞𝙘𝙝, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-16 21:32:19 እስከ ሞት ድረስ እንዚህን ዱዓዎች እንዳትተው!

እራስህን አስለምድ ቤተሰቦችህንም ይሄን እንዲሉ አስተምራቸው

الَّلهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْأَرْبَعْ፡ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنفَعْ، وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعْ، وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعْ، وَمِنْ دَعَاءٍ لَا يُسْمَعْ.
አሏህ ሆይ ከአራት ነገሮች በአንተ እጠበቃለሁ፡ ከማይጠቅም ዕውቀት ፣ አሏህን ከማይፈራ ልብ ፣ ከማትጠግብ ነፍስ እና ከማይሰማ (ተቀባይነት ከሌለው ዱዓእ) ባንተ እጠበቃለሁ።

@sineislam  @sineislam
4.8K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-16 12:54:37 በቀንም በማታም ወንጀል ትሰራላቹ
እኔም ሁሉንም ወንጀል እምራለዉ
ምህረታን ጠይቁኝ እምራቹሀለው !

አላህ ታላቅ ነው

@sineislam @sineislam
4.5K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 13:29:05 #የህይወት_ህጎች_ክፍል_4

••••••••••••••••••••••••••••••

#ከመሞትህ በፊት ☞ ተውበት አድርግ

#ከመሄድህ በፊት ☞ተስፋ ሰንቅ

#ስትወያይ----☞ ሁን አስተዋይ

#ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ
4.7K views𝙧𝙞𝙘𝙝, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 19:25:17 ኢማን tube በቲክቶክ ይቀላቀሉን

tiktok.com/@eman_tube
4.5K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 10:39:54 ስሚኝ እህቴ
የምያምር ፀባይ ካለሽ
ከማንም በላይ ቆንጆ ነሽ
አትገላለጪ

     መልካም ጁምአ ውዶች
4.4K views𝙧𝙞𝙘𝙝, 07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 10:10:41 #የጁምአ_ቀን

ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ .ወሰለም )እንዲህ ብለዋል ፡-
አርብ(ጁመዓ) ቀን፡ ገላውን ታጥቦ መላ ሰውነቱን አፀዳድቶ ፡ቅባትና ሽቶ ከተቀባ በሗላ ጁመአ ለመስገድ ቀደም ብሎ ወደ መስጊድ ፡በመሔድ ሌሎች ሰዎችን ሳይገፋና ሳይረብሺ በፀጥታ ቦታውን ለሚይዝ ፡ከዚያም የቻለውን ያህል (ነፍል) ከሰገደ በሗላ በፀጥታ ኹጥባን(የኢማሙን ንግግር )ለሚያዳምጥ ሰው ከዚያ ጁመዓ ጀምሮ እስከሚቀጥለው ጁመአ ድረስ በመካከል ያለው ሐጢያቱን አላህ ይተውለታል፡፡ ነብዩ{ሰ,ዐ,ወ} ስለ ጁምአ ቀን ታላቅነት ሲናገሩ የጁምአ ቀን የቀኖች ሁሉ ኑጉስ ነው እነዚህ አምስት ነገሮች በጁምአ ቀን ተከስተዋል ብለዋል። እነሱም
1, አላህ አደምን የፈጠረው በጁመአ ቀን ነው፣
2, አደም ከጀነት የወጡት በጁምአ ቀን ነው፣
3, አደም የሞተውም በጁመአ ቀን ነው፣
4, ቂያማ የምትቆመውም በጁመአ ቀን ነው፣
5, በጁምአ ቀን የሆነች ሠአት አለች።አንድ የአላህ ባሪያ የጠየቀውን ነገር ይሠጠዋል፣ያቺን ሠአት ካገኛት ሀራም ነገር እስካልሆነ ድረስ አላህ ይቀበለዋል። በሌላ የሀድስ ዘገባ አንድ ሰው ታጥቦ ያለውን ጥሩ ልብስ ለብሶ ሽቶ ተቀብቶ ወደ መስጂድ ሄዶ ማንንም አዛ ሳያደርግ ኢማሙ ቁጥባ ሲያደርጉ ዝም ብሎ ከሠማ ጁማአውን ከሰገደ አላህ ካለፈው ጁምአ እሥከ አሁኑ ጁምአ ያለውን ወንጀሉን ያብስለታል። በሌላ የሀድስ ዘገባ የጁምአ እለት በመጀመሪያ ሠአት ወደ መስጅድ የገባ ግመል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ የቀንድ ከብት ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ በግ/ፍየል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ ዶሮ ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ እንቁላል ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታላ። ኢማሙ ሚንበር ላይ ሲወጡ የሚመዘግቡት መላኢኮች የኢማሙን ኹጥባ ለመስማት መስጂድ ይገባሉ።

የአላህ መላእክተኛ(ሰ,ዐ,ወ) እንድህ ብለዋል፦

የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላወትን ማውረድ አብዙ፣ማንኛውም ሠው የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላዋት አያወርድም ሠላዋቱ ቢቀርብልኝ እንጅ።

{አልባኒ ሶሂህ ብለውታል} ‌"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ። መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ።" ‌ "ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ። ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡" ((62:910)

[ የጁመአ ቀን ሱናዎች ]
➠ ገላን መታጠብ
➠ ጥሩ ልብስ መልበስ
➠ ሽቶ መቀባት ለወንዶች
➠ ሲዋክ
➠ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
➠ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰ፣ዐ፣ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ።

  اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

የጁምአ ቀን ሰለሆነ ሼር በማድረስ አትርሱ!

     
4.2K views𝙧𝙞𝙘𝙝, 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ