Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-07-02 21:12:43 አንርሳ

እኛ ሞትን ብንረሳም....

ሞት ግን እኛን አይረሳህም


መልካም ምሽት ይሁንልን!

#ኢማን_tube
2.7K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 19:34:09
ስሙኝማ ____
ብዙውን ጊዜ ከሰው ጋር ለመግባባት ጊዜ የማይወስድባቸው ፡ ባገኙት አጋጣሚ የሚስቁና የሚቀልዱ ሠዎች ከጀርባቸው ብዙ ብሶት ሀዘን ያዘሉ ናቸው ነገር ግን በዙሪያቸው ያለ ሰው የሚረዳቸው ምንም ጉድለት የሌለበት ሁሉ የሞላለት አይነት አድርጎ ነው እንደውም ብዙውን ጊዜ እነዛ ሰዎች አንተ ምን አለብህ አንቺ ምን አለብሽ ሲባሉ ነው የሚሰማው እነሱም ይሄን ስለሚያውቁ ቢከፋቸውም ቢብሳቸውም እንዲህ ሆንኩ ይህ ገጠመኝ ብለው ለማንም አይናገሩም .....እና ምን ልላችሁ ነው የዚህ አይነት ሰው በዙሪያችሁ ካለ አንዳንዴም ከቀልዱና ከመሳቁ አለፍ ብላችሁ ከጀርባ ያለውን እምቅ ስሜታቸውን ለማንበብና ለመረዳት ሞክሩላቸው .....
____
በፈገግታ ግርዶሽ _ ብሶት ተደብቆ
የደላው ይመስላል _ ሰው ሲታይ ስቆ
3.2K viewsSem Ami, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 19:18:51

ሙስሊሞች ብቻ ይሄን ኮድ ያዉቁታል!
.
.
.
ፈጅር
ዙሁር
አሱር
መግሪብ
ኢሻዕ

አልሀምዱሊሏህ

#ኢማን_tube
2.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 20:50:20
ደህና ደሩልኝ

#ኢማን_tube
3.2K viewsF̷o̷c̷u̷s̷ o̷n̷ L̷i̷f̷e̷, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 13:56:46 አንዳንድ ሰዎች እኔ ያለነሱ መኖር      የማልችል ይመሰላቸዋል

ልሸኛችው ወይስ ትሄዳላቹ

አጀብ

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲           
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
3.7K viewsSem Ami, 10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 21:40:04 ኢማን тυℬℰ pinned a photo
18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 21:12:21
ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን!

ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
          

#ኢማን_tube
8.3K viewsF̷o̷c̷u̷s̷ o̷n̷ L̷i̷f̷e̷, edited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 20:05:09 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ።

ኢድ ሙባረክ ተቀበለላህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል።

╰➤ ❝@sineislam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@sineislam
4.2K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 15:13:04 ሸይጣን ጠላቱ ለሆነ ሰው ዛሬ የደስታውና የእድሉ ቀን ነው ከተጠቀምንበት !

ሰይዳችን ﷺ : - ፣ «ሸይጣንን ያነሰ ፣ የተዋረደና የተናደደ ሆኖ አላየሁትም ልክ እንደዚህ ቀን ! ይሀም የሆነው በዚህ ቀን አላህ ለባርያዎቹ የሚያወርደውን እዝነት በማየቱ ነው ..» ብለውናል

ይሄ ቀን የህይወታችን ማደሻ ፣ የወንጀላችን ማበሻ ፣ መጥፎ ባህርያትን ማፍረሻና የተመኘነውን እጣ መውረሻ ሊሆን ይችላል ...ከተጠቀምንበት

- ፆመናል ??  .. አልሐምዱ ሊላህ

- እራሳችንን በተቻለን አቅም በአይንም በምላስም በሌላውም የሰውነት ክፍላችን ወንጀል ከመስራት እንጠበቅ !

- ምላሳችን ከዚክር አይቋረጥ በተለይ ደሞ ( ላ ኢላሀ ኢለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ዩሕዪ ወዩሚት ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ) ፣ አስተግፊሩሏሀል ዐዚም ፣ ሰለዋት ማብዛት.. ዚክሮች እየቀያየርን ቀኑን መሙላት

- ወሳኙና ዋናው : ዱዐ ዱዐ ዱዐ ! ማልቀስ መለመን አጥብቆ መጠየቅ ፣ የዱንያ የአኼራ ምኞታችንን ለአላህ እንንገር እንለምነው ። ታላቁ ጌታችን አሏህ የትኛውም ጥያቄ የማይተልቅበት ጌታ ነው ። የሱን ትልቅነት ከጉዳዮቻችን ከባድነት አስበልጠን በእርግጠኝነት ዱዐ እናድርግ .. የስንት ባርያዎቹን ልመና የተቀበለ የእኛንም ተቀብሎ ያሳካልናል

ወንድሞቼ እህቶቼ ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ ምርጡ ቀን የዐረፋ ቀን  እድሉን በህይወት እያለን አግኝተነዋል .. ሳንጠቀምበት እንዳያመልጠን !

እኔንም በዱዐ አስታውሱኝ
ምኞታችን የሚሳካበት ቀን ያድርግልን

╰➤ ❝@sineislam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@sineislam
3.9K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 20:32:13 የውሙ ዐረፋ ዒባዳ

የውሙ ዐረፋን (9ኛውን ቀን ) መፆም የ2 ዓመት ወንጀል እንደሚያሰርዝ ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተናግረዋል።

የዐረፋን ቀን ፆም ሙሉ አጅር ለማግነት፣
1/ ስምንተኛው ቀን ምሽት ላይ ጾምን ነይቶ ማደር፣
2/ በዕለቱ ከዐረፋ ፆም ውጪ ሌላ (የቀዳና ወዘተ) ፆም አዳብሎ አለመነየት ይገባናል።

ማስታወሻዎች፥
ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።
ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።
ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።
ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።
በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት
ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።

ነገን (ማክሰኞ ሰኔ 20/2015) በልባችን የዐረፋን ፆም በማሰብ(በመነየት) እንጾም!
ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ
ለራሳችን፣ለቤተሰባችን፣ ለሀገርና ለኡመታችን ዱዓእም እናብዛ

╰➤ ❝@sineislam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@sineislam
3.8K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ