Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-06-02 20:19:09 በአንዋር መስጂድ የነበሩ በቁጥር እጅግ በርካታ ሰዎች በሰላም እንዲወጡ ተደርጓል

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሱልጣን አማን ኤባ እና የበላይ አመራሮች በአንዋር መስጂድ ከደረሱበት ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ የማረጋጋት ስራ በመስራት አንድ ሸሂድ (መስዋእት) የሆነ ሙስሊም እና ጉዳት የደረሰባቸውም ወደ ሆስፒታል እንዲሆዱ አድርገዋል።

የጁመዓ ሰላት ለመስገድ በአንዋር መስጂድ የተገኙና በተፈጠረው ችግር ምክንያት በመስጂዱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ታግተው የቆዩ ምእመናን ወደየቤታቸው በሰላም ከሸኙ በኃለሰ አንድም ሰው እንዳልቀረ ካረጋገጡ በኃላ አመራሮቹ የመስጂዱን ቅጥር ጊቢ ለቀው መጥተዋል።

ም/ቤታችን ለሞቱት ጀነት እንዲወፍቃቸው፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ለተጎዱትም ቶሎ ማገገምን ይቸር ዘንድ አላህን እንጠይቃለን።

በቀጣይም ህዝበ ሙስሊሙ እየተፈፀሙበት ያለውን አላግባብ የመብት ጥሰቶች በተገቢው መልኩ መፍትሄ ያገኝ ዘንድ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጠቅላላ ጉበኤ ውሳኔ መሰረት የተቋቋመውን ዘጠኝ አባላት ያሉት ኮሚቴን እና ም/ቤታችን የሚሰጠውን አቅጣጫ እንደ መሪ ተቋም በማክበር ተግባራዊ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!!!

አዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት

ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

#ሼር
@sineislam
4.3K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 18:19:54 #Update

ቀይ መለዮ ለባሾችን የያዘው 3 መኪና እየሄደ ነው። አንዋር መስጅድ ዙሪያ አ-ት'ተውባ መክተባ አካባቢ ከበው የነበሩ አድማ በታኞችም እየተበተኑ ነው።
4.0K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 18:13:33 «በታላቁ አንዋር መስጂድ በሰላማዊ ምእመናን ላይ የደረሰውን ጉዳት ተከትሎ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ከሚመለከተው የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን ጋር የተፈጠረውን ቀውስ ለማረጋጋት እና ባስቸኳይ የተጎዱትን ለማትረፍ በሚቻልበት መንገድ ላይ እየተነጋገሩ ቆይተዋል::

በተፈፀመው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው ወንድሞቻችን የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ ወደ ሆስፒታል እንዲወሰዱ አምቡላስ ወደ  ቦታው እንዲደርስ እያደረጉ ይገኛሉ::

ታላቁ ኣንዋር መስጂድ ከውጥረት ነፃ እንዲሆን ፣በመስጂዱ ውስጥ የሚገኙ ምዕመናንም በሰላም ወደቤታቸው እንዲገቡ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሼይኽ ሱልጣን አማንን ጨምሮ ሶስት ከፍተኛ አመራሮች ከመጅሊሱ ተወክለው ወደ ቦታው በማምራት ከፀጥታ ኃይሉ ጋር ይህን ተፈፃሚ እንዲሆን እየሰሩ ይገኛሉ::

ከሁሉም ነገር በፊት ሰብኣዊነት መቅደም ስለሚኖርበት የተጎዱትን ወደ ህክምና ቦታ ለማድረስ እና በመስጂዱ ያሉ ምዕመናን በሰላም ወደቤታቸው እንዲገቡ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት በአንዋር መስጂድ እና በዙርያው ያለው የፀጥታ ኀይሉም ይህ ተፈፃሚ እንዲሆን የበኩሉን ሓላፊነት እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን::»

: ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ
3.9K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 18:07:46 #Update

«የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሱልጣን አማን ኤባ በአሁን ሰአት አንዋር መስጂድ ደርሰዋል። ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር በሰዎች ላይ የሚደርሱ ችግሮች እንዳይባባሱ እና በመስጂዱ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ሰዎች በሰላም ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ለማድረግ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።»

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት
3.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 22:54:13 ኸሚስ ምሽት
Usman የኸሚሱ ወዳጄ

ቡናዉን ባልጠጣም
እንቅልፌ አይመጣም

እኔ 'ምፈልገዉ
ኸሚስ ምሽቱን
ካንቺ ጋር ማጣጣም

ሚስቴ


ሰላምህ ይብዛ ብለናን ሰሚር አሚ

ለይለተል ጁሙዓ
371 viewsAmi, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:54:14 የሰዎች ልብ ንፁህና መልካም
      እንዲሆንልህ ከፈለግክ  ....

....አንተም ለነሱ ልብህን ንፁህና
     መልካም አድርግላቸው

(وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيمٌ)

" መልካሚቱና ክፉይቱም (ጸባይ) አይተካከሉም:: በዚያች እርሷ መልካም በሆነችው ጸባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር :: ያን ጊዜ ያ ባንተና በእርሱ መካከል ጠብ ያለው ሰው እርሱ ልክ እንደ አዛኝ ዘመድ ይሆናል፡፡"
      [ፉሲለት 34]

....መልካምነት ከራስ ነው የሚጀምረው
መልካም ስትሆን በአጠገብህ የሚገኙት
መልካም ይሆኑልሃል

መጥፎ ስትሆንም በአጠገብህ የሚገኙት. መጥፎ ይሆኑብሃል ::

...ጥሩ ሰው ጠፋ ከማለት አንተ
      ጥሩ ሆነህ የመጀመሪያው ሁን
────⊱◈◈◈⊰─────

#ሼር
@sineislam
1.2K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 21:40:48 የፈጅር ሶላታችሁን ስለምን ተሳልፋላቹ?
ተነሱ፣ በርቱ፣ ስገዱ፣ ዱዓ አድርጉ...
ስኬት፣ ደስታ፣ መረጋጋት፣... ከደጃፋቹ ይመጣሉ።

ኢንሻ አሏህ

መልካም አዳር

@sineislam
@sineislam
2.0K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 21:26:02 ጥያቄና መልስ ➊ ጥያቄ የዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረዐ) እናት ማን ትባላለች? ሰልማ ኡሙል ኽይር ሀንተማ ቢንት ሂሻም አርዋ ቢንት ኩረይዝ ፋጢማ ቢንት አሳድ ሃማማህ መልሱ የለም መልሳችሁን ከታች በላይክ አሳውቁን!
2.0K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 23:08:20 አንዳንድ ሰዎች የያዙት ጭንቅላት ከፀጉር አስተካካይውጪ ማንም አይጠቀምበትም።


Semir ami
2.5K viewsAmi, edited  20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:05:41 ኢማን тυℬℰ pinned «ጥያቄና መልስ ➊ ጥያቄ የዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረዐ) እናት ማን ትባላለች? ሰልማ ኡሙል ኽይር ሀንተማ ቢንት ሂሻም አርዋ ቢንት ኩረይዝ ፋጢማ ቢንት አሳድ ሃማማህ መልሱ የለም መልሳችሁን ከታች በላይክ አሳውቁን!»
17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ