Get Mystery Box with random crypto!

#Update «የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሱልጣን አማን ኤባ | ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

#Update

«የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሱልጣን አማን ኤባ በአሁን ሰአት አንዋር መስጂድ ደርሰዋል። ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር በሰዎች ላይ የሚደርሱ ችግሮች እንዳይባባሱ እና በመስጂዱ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ሰዎች በሰላም ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ለማድረግ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።»

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት