Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-06-04 21:53:35
ይሄንንም አጣሩ! ከውጭም ከውስጥም ያለ ሰላይ ያስጠቃል።
2.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 21:47:39 ማሳሰቢያ

«ከነገ ጀምሮ በተለያዩ የገበያ ማዕከላት በተለይም መርካቶና አካባቢው ላይ የሞባይል ስልኮች ይፈተሻሉ። ስለዚህ ሙስሊሙ ሊጠነቀቅ ይገባል።  በሰሞናዊው ጉዳይ ላይ ምስልና ቪዲዮዎች የተገኘበት ሰው ይታሰራል  ነገ ትግበራው ይጀመራል።» የሚል ደርሶኛልና አስቡበት! ቤት ውስጥ ባሏችሁ ዲቫይሶችና መሰል ክላውዶች ላይ አስቀምጡት። በርግጥ አብዛሃኛው ተሰራጭቷል። ከአንዱ ቢጠፋ ሌላው ጋ ይገኛል።
2.7K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 21:37:13
ለምንድነው ኡዝታዞች ዝምታን የመረጡት ?
መልስ በኡዝታዝ አህመዲን ጀበል

T.me/sineislam
T.me/sineislam
2.5K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 19:11:55
አዳምጡት'ማ!
‟በሀይል እና በስልጣን እንሰብካለን አላለም” ሀይልም ስልጣንም የአላህ ብቻ ነው!!!
Prosperity Gospel

እስቲ ምን ትላላቹ ይሄንን
4.4K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 12:19:55
ሁሉም ይመልከተው

ሚፈፀምብን በደል እሄ ነው እንደምትመለከቱት መሀል ላይ አዛውንቶች ነገሩን በማብረድ ላይ ሳሉ ነው ቀጥታ የተኮሱባቸው ...

መረጃ ሀይል ነው የሚለቀቁ መረጃዎችን በተቻለ አቅም ለሁሉም አዳርሱ!!

T.me/sineislam
T.me/sineislam
3.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 22:00:27
ዛሬ በግሬደር የተፈረሰው አጃምባ ኑር መስጅድ

«ትላንት የመስጂዱ ኢማም እየተማጸኑ ነበር። ለክፍለ ከተማ አመራሮችም በጋራ ደውለንላቸው ነበር። ለፉሪዋ ክ/ከተማ አመራር ወይንሸት በተደጋጋሚ ብንደውል ስልኳን አላነሳችልንም። የጸጥታ ዘርፉ ብርሃኑ ይባላል፤ ለርሱም ደወልንለት። ችግር የለውም በሚል ሽንገላ አስተኙን። ዛሬ መስጂዱን አፈረሱት። ኢማሙ የሚናገሩበት ቪዲዮ እጄ ላይ አለ።»

የዓይን እማኝ...

T.me/sineislam
T.me/sineislam
3.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 14:12:16
#አህመዲን_ጀበል፡ ቀብር ቦታ ተገኝቶ ያስተላለፈው መልዕክት!!!


T.me/sineislam
T.me/sineislam
4.2K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 21:32:23 እስቲ አንዴ መስጂዶቻችንን ላፈረሱት ወንድሞቻችንን ሸሂድ ላረጉብን ግለሰቦች ለነ አብይ ምርጥ ምርጥ እርግማናቹሁን ኮሜንት ላይ ፃፉልን
4.8K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 21:16:46
«አሁንም እገድላችኋለው፤ አፍናችኋለሁ፣ ምን ታመጣላችሁ?» የሚል እብሪት የታከለበት መግለጫ!

እናንተስ መግለጫውን እንዴት ተመለከታችሁት..?
4.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 20:56:20 መልእክት ለአላህዬ

አላህዬ የአንተን ቤት ሲያፈርሱብን እኮ ልቤ አልቻለም ምን ማረግ ነበረብኝ በደካማ ጎኔ መጡብኝ መስጂዴን አትንኩንብኝ ባልኩት ደበደቡኝ አሰቃዩኝ አሰሩኝ ብዙዎችንም ገደሉብን ግን እነሱ አልገባቸውም ለኛ ሸሂድነት ምን እንደሆነ እነሱ አልገባቸውም የዛሬ ድርጊታቸው አንድ ቀን ከባድ ዋጋ እንደ ሚያስከፍላቸው እና አላህዬ ይሄንን ከፊታችን የመጣብንን ችግር አንሳልን ሸሂዶቻችንንም በጀነቱል ፊርደውስ አበስርልን አላህዬ ስወድህ የሙስሊሙን ኡማ ተብቀን

ትግሉ የኛ ነው ድሉ የአላህ ነው

dev

#ሼር
@sineislam
4.5K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, edited  17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ