Get Mystery Box with random crypto!

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ sineislam — ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙
የሰርጥ አድራሻ: @sineislam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.09K
የሰርጥ መግለጫ

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)
For comment an& cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Alhamdulilah25

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-06-07 21:15:45
ከ38 ሺብር በላይ ከshells work ሰርቼ ገንዘብ ተቀብያለሁ

ብዙዎችም በጣም እየሰራቹ እና እንደተቀበላቹህ አድረሳቹኛል በተቻለቹ መጠን ከዚህም በላይ ተጠንቅቃቹህ መስራት ትችላላችሁ በቅርብ ነው የተከፈተው ዌብሳይቱ


ስለዚህ በጣም ብዙ መስራት ትችላላችሁ
እንዴት መስራት እንዳለባቹህ በደንብ የሚያስረዳ video




▣ Website Link Registered https://shells.work/#/pages/public/reg?invter=H418164703

Withdrew Proof Video


3.3K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 19:51:29 ለእስልምናችን የማይበጅ አላህ ከምድረ ገጽ ያጥፋው!!

አሚን እንበል እስቲ ሁላችንም
3.2K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 16:16:35 ምግቡ መጣ…

እሷን ሳያት ምንም ነገር ማድረግ አትፈልግም።

እንጀራውን አነሳሁ። አነጣጠፍኩ። ወጡን ጨለፍኩ። ፈሰስ አደረግኩ። ግማሽ በእኔ በኩሉ ግማሽ በእሷ በኩል። እሷ ታየኛለች። ፓስታውን ቆራረጥኩት። ከጎን አደረግኩ። በእሷ በኩልም አደረግኩላት። ጎመኑን አደረግኩ። ሚጥሚጣ ለእኔም ለእሷም አደረግኩኝ። አታየኝም ሁሉ።

ይቺ ልጅ ትበላ ይሆን?… ውሃ ቀዳሁ።

አጎረስኳት።

«አይጣፍጥም» አለች።

«ምን ሆነብሽ?»

«እኔ እንጃ ምን እንደሆነ አላወቅኩም ብቻ ግን አይጣፍጥም።»

ቀመስኩት። ጨው ነሰነስኩበት። አጎረስኳት።

«አሁን ይጣፍጣል» አላለችም

ይቺማ ማድቤት ገብታ አታውቅም። በረሃብ ነው የምትገለኝ። አምልጥ ብራዘር

#first_date_ላይ_እንኳን_ኢምፕረስ_አርጉነ
#የእናቷን_ዶሮ_እያማሰለች_ስቶሪ_ለጥፋ_ሸወደችኝ



Semir ami
3.3K viewsAmi, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 21:07:15 ያ ቲክ ቶክ ላይ ሰው አስቁሞ አባትህ ጋር ደውለህ እወድሃለሁ በለውና እኔም እወድሃለሁ ካለህ እንደዚህ ያህል ብር እሸልምሃለሁ ሚለውን ልጅ አወቃችሁት?

እሱ ልጅ ቢያገኘኝ… ከዛ ብሩ አጓጉቶኝ ተደፋፍሬ አባቴ ጋር ብደውል…

«ደህና ዋልክ አባዬ»

«ደህና ዋልክ ድርሻዬ»

«… ደህና ነኝ… ውሎ እንዴት ነው?… ደህና ነህ? »

«… ጥሩ ነው… ምነው ምን ሆነሃል በሰላም ነው?»

«… በሰላም ነው… እ… እወድሃለሁ።»

«… ማንልበል?… »



Semir ami
3.7K viewsAmi, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 20:04:08 ............ ጥሬ እህል ...............

...........ጥሬ እህል ያልበሰለ፣..............

...........በትንሹ ጠንከር ያለ፣...............

..........መልካም ነገን እየጠበቀ፣...........

...........ቆሎ ሳይሆን ታፍሶ አለቀ።.........

<><><><><><><><><><><><><><><>


             share yelale semir ami
3.4K viewsAmi, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 15:31:00 ​ እንደሷ
እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ይዘንላቹ መተናል

ዛሬ ማታ 3:00 ይጠብቁን
እ ን ደ ሷ

ሊያመልጦት አይገባም!! 

ወላሒ ውሸት አይደለም ግቡና አንብቡት
159 views§ëmųţí , 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:55:34
ከጀርባ ወጉን ወላሂ
767 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:35:55
ስሙ የመሪዎቻችሁን ጉድ ምክኒያት ስትፈልጉላቸው የነበራችሁት ሽጠዋችኋልኮ የአንድ ወገን ተቃውሞ ነው እያሉ ለመንግስት አብሽ ሲመቱ
769 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 09:56:10 ያ ጀመዓ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!

ዛሬ የተወሰነ ጉዳይ አንስተን መሹራ እናድርግበት .....

1.አሁን እየተፈፀመብን ያለው በደልና ጭቆና ከምን የመጣ ነው የማንስ ችግር ነው ብላቹ ታስባላችሁ

2.በፌደራል መጅሊስ በኩል ይሄ ሁሉ መስጂድ ሲፈርስ እና የዚህ ሁሉ ሙስሊም ደም ሲፈስና ህይወት ሲጠፋ እንደ ተቋም ከበድ ያለ ውሳኔ እና እርምጃ መውሰድስ ለምን አቃታቸው

3.እኛ ሙስሊሞች ከዚህ ቡሀላ ላለው ነገርስ በምን መልኩ ብንጓዝ እና የተዋቀረ ስራዎችን ብንሰራ የሚመጣብንን መጋፈጥ እንችላለን

ሀሳባችሁን አካፍሉን እንወያይበት!

@sineislam || ኢማን tube
890 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 21:58:45
"ፆም ጋሻ ነው!"
#ፈፊሩ

ይህን የነብያችንን ንግግር መሰረት ባደረገ መልኩ የፈፊሩ መርሃግብር 1 የነገውን እለት መፆም ይሆናል። ይህ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ አላህ የምንቃረብበት እንደመሆኑ መጠን የመጣብንን ፈተና አላህ እንዲያነሳልን በመነየት የነገውን እለት በፆም እንድናሳልፍ ጥሪ እናቀርባለን።

አፈፃፀሙም

• ሁላችንም በመፆም ከጓደኛ፣ ቤተሰብ እና ወንድሞች ጋር በጋራ ማፍጠር(ይህንንም በፎቶ ማጋራት)
• በኢፍጣር ወቅት ለተጎዱ ፈውስን፤ ለሞቱ ጀነትን፤ ለመጣብን በላእ ፈረጅን እንለምናለን!

የመጣብን በላእ በኛው ወንጀል ነውና ወደ ጌታችን በደረቁ ጎሮሮዎች፣ በተሰነጠቁ ከንፈሮች "አቤት" እንላለን!

#ፆም
#ፈፊሩ

@sineislam || ኢማን tube
3.6K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ