እኛ ሙስሊሞች በዲናችን «የሸዋል ዒድ» የሚባል ዒድ የለንም በአመት 2 ዒዶች ብቻ ናቸው ያሉን። من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد . بخاري ومسلم
من عمل عملا ليس عليه أمرنا فهو رد.. مسلم በእስልምና መርህ ስር የሚያድር አካል የሸዋል ኢድ ብሎ አይጃጃልም ። ለሸዋል ኢድ ተብሎ የተሰራን ምግብም ይሁን መጠጥ መብላት አይደለም መቅመስ እራሱ ሀራም (ክልክል) ነዉ ። ولا تعاونوا على الإثم والعدوان ..