ጁምዓ..... ሰይዲ ረሱሉላህ ﷺ እንዲህ ብለውናል : " ጁምዐ ቀን እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ .. የኡመቴ ሰለዋት ሁሌ ጁምዐ ቀን ይቀርብልኛል.. እኔ ላይ ያወረደው ሰለዋቱ የበዛ የበለጠ ወደኔ ቅርብ ይሆናል " " أَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصَّلاةِ في يومِ الجمعةِ ؛ فإنَّ صَلاةَ أُمَّتي تُعْرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جُمُعَةٍ ، فمَنْ كان أكثرَهُمْ عليَّ صَلاةً ؛ كان أَقْرَبَهُمْ مِنِّي مَنْزِلَةً ." رواه البيهقي ሰሉ አለ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ሼር @sineislam 5.1K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 07:57