Get Mystery Box with random crypto!

የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

የቴሌግራም ቻናል አርማ seanlph — የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥
የቴሌግራም ቻናል አርማ seanlph — የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥
የሰርጥ አድራሻ: @seanlph
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.81K
የሰርጥ መግለጫ

በግጥም የውስጥ ስሜትን እናጣጥም

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-10-09 14:51:01 #ያሸንፉና_ይሸለሙ 
#በቻሌንጁ
አንደኛ የወጣው 3000 ብር
ሁለተኛ የወጣው 2000 ብር
ሦስተኛ  የወጣው  1000  ብር ተሸላሚ ይሆናል

ቻሌንጁ ከኔ ግጥሞች ውስጥ ደስ ያላችሁን አንድ ግጥም መርጣችሁ እያነበባችሁ ቪዲዮ መስራት ሲሆን   ውድድሩ የሚደረገው ደግሞ  በቲክ ቶክ  ነው

ስታነቡ ከፈለጋችሁ በቃላችሁ አልያም ወረቀት ይዛችሁ በሁለቱም ይቻላል
ግጥሙን በቪዲዮ ስትሰሩ ሌላ የሚረብሽ ድምፅ ባይገባና ጥራት ያለው ቢሆን ይመረጣል
  ማጀቢያ ሙዚቃ( ክላሲካል)  መጠቀምም አለመጠቀምም ትችላላችሁ
የምትመርጡት ግጥም አጪር ቢሆን የተሻለ ነው

በዚህ ቻሌንጅ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ  #በቴሌግራም አካውንቴ ላይ ልታሳውቁኝ ትችላላችሁ  የቴሌግራም አድራሻ ከስር link አስቀምጫለሁ
@gitmsetim
@gitmsetim
@gitmsetim
810 views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 14:44:13
823 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 23:30:07
"ታሳዝነኛለች"
ለሷ እንደማይሆናት _ውስጧ ይነግራታል
ወስና እንዳትሄድ_ ፍቅሯ ይይዛታል
ደግሞ ባንድ በኩል _እድሜዋን ስታስብ
በቁጭት በንዴት _ ትላለች እንግብግብ
ልቧ እየዋለለ _ በመሄድ በመቅረት
ትርጉሙ ጠፍቶባት_ የመንጋት የመምሸት
ከደስታ ተኳርፋ _ ሂዎት ትገፋለች
ይቺ አይነት አፍቃሪ _ ታሳዝነኛለች
#ሼን
1.4K views20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 23:29:30
#ይቅርታ......
እንዲያ ላፈቀርኩሽ _ ከራሴ አስበልጬ 
  ስርሽ ስርሽ ላልኩት _ አንቺኑ መርጬ
   የግሌ ላደርግሽ _ እየተፍጨረጨርኩ
     ያለፍላጎትሽ  _ አንቺን ስላደከምኩ
ይቅርታ ......
ስትዋሺ አምኜ  _ ስትንቂኝ አክብሬ
እየተለማመጥኩ _  ከጎንሽ አድሬ
እስክትሰለቺኝ  _ ችክ ስላልኩብሽ
ግድ የኔ ሁኝ ብዬ _ ለተለጠፍኩብሽ
ስላለፈው ሁሉ _ ፍቅሬን ስል ላረኩት
ይቅርታ አድርጊልኝ _ ትናንት ለሰራሁት
ዛሬ ሄጃለሁኝ  _ አረብሽም ዳግም
መቸም አልመለስ _ ካለሽበት ግድም
   #ሼን
1.4K views20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 17:28:19
በዚህ ቻሌንጅ መሳተፍ የምትፈልጉ ሴቶች  @gitmsetim ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ
2.0K views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 17:25:18
2.1K views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:14:22
በዚህ ቻሌንጅ መሳተፍ የምትፈልጉ ሴቶች ካላችሁ ቪዲዮውን ስሙትና መስፈርቱን አምናችሁበት ከተቀበላችሁት @gitmsetim ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ
1.1K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:11:58
1.1K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:08:44
1.1K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 22:38:13
1.6K views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ