Get Mystery Box with random crypto!

የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

የቴሌግራም ቻናል አርማ seanlph — የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥
የቴሌግራም ቻናል አርማ seanlph — የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥
የሰርጥ አድራሻ: @seanlph
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.81K
የሰርጥ መግለጫ

በግጥም የውስጥ ስሜትን እናጣጥም

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-08 19:37:26
ለአዲስ አመት አዲስ ሴት ሴቶች አዳምጡት
1.7K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 19:36:29 https://vm.tiktok.com/ZMNKbKw1n/
1.7K views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:50:35 https://vm.tiktok.com/ZMNckBDEE/
487 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:46:25
"ናፍቀኸኛል አትበይ"
አንቺ እንደፈለግሽው ሲያሻሽ ስትመጪ፣
ሲያሻሽ ደግሞ ስቴጅ የሚሻል መረጣ ፣
ካኖርሽበት ቦታ ቁሞ ሚጠብቅሽ ፣
ያ የድሮው ወዳጅ እንዲያ የሚወድሽ ፣
ይኖር የነበረው ያንቺንም የሱንም ፣
ደስታ ሚለግስሽ ያለምላሽ ጥቅም፣
ነገ ላይ እንድረስ ዛሬን እንሻገር፣
ይልሽ የነበረው ያ ያንቺው ገራገር፣
ያንኳን የማይርቅሽ በደግ በክፉ፣
ወዳጄ ያልሻቸው እንዳላዬ ሲያልፉ፣
አዎ ያንቺው ወዳጅ ህመምሽ የሚያመው
ላገኜሽ እንቅፋት አብሮ ሚያነክሰው
ምቶጂውን ወዶ ስጠይም እርቆ ፣
ወረት ሳይለውጠው ከጎንሽ ተጣብቆ ፣
ቀድሞ ሚሞትልሽ ስላንቺ ተጨንቆ፣
ያ የዋሁ ጎንሽ
ኗሪው እንዳመልህሽ
ድግምግም ጥፋትሽ ሳያሳጣው ተስፋ፣
ፍቅሩን ቤቱን በሚል ዕልፍ ቀን ሲገፋ፣
የሆዱን በሆዱ አፍኖ እንደምንም ፣
ሲስቅ የምታቂው ፀብ እንዳይለመልም፣
ያ የዋሁ ጎንሽ የተውሽው አቅለሽ፣
የትም አይሄድ ያልሽው መውደዱን ኮንነሽ፣
ላሳለፈው ስቃይ ለታገሰው መአት
ፍቅር ግፉን ቆጥሮ ክሶት እኒያን ትናንት
አዲስ ሂዎት ሰጥቶት
ዛሬ ሌላ ሰው ነው አታውቂውም ከቶ
ፍፁም ተቀይሮ ከልቡም ሰው ገብቶ
አንቺን ላንቺነትሽ ለምኞትሽ ትቶ
ከነምናምንሽ ትናንትን ረስቶ
ሌላ አለም ውስጥ ነው የልኩን አግብቶ
እናም እየውልሽ
የማይመስል ምክኒያት ደርሶ በመቆለል
መመለስ አስበሽ ናፍቀኸኛል አትበይ
እውነታው ወዲህ ነው
መመለስ ያሻሽው ሳይሆን ስለናፈቅሽ
የኔ አይነት አጥተሽ ነው ሁሌም ላንቺ ኗሪ
እንዳልሽ ይሁን ብሎ ለሳቅ ደስታሽ ጣሪ
ያንቺን ቀን ለመውለድ የራሱን ቀባሪ
አዎን ስላጣሽ ነው
አንቺን የሚችልሽ ከናለሽ ባህሪ
#ሼን
506 views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:45:46
"ያቺ ሴት"
በልኩ ተሰርቶ
ልቧ ሰው አግኝቶ
ያለፈን ሰርዛ ዛሬን ብታፀድቅ
የትዝታ ቁስሏን ችላ ብታደርቅ
ሀዘኖቿን ሽራ ሳቋን ብታነግስ
ከብሶት ተላቃ ደስታዋን ብትመልስ
ዳግም ካሻት ጋራ ተሳስራ በፍቅር
አብሮነትን ለምዳ ጎጆ ብታዋቅር
ደስታው ለሷ ነበር
ምኞት ሁኖ ባይቀር
።። ግና ምን ዋጋ አለው ።።።
ትናንት የመጣችው የውሻሸት ጉዞ
እምነቷን አሟጦ ተስፋን አደብዝዞ
ውስጧን አዳክሞታል እንደምን ትበርታ
በምን አቅሟስ ትቁም ካዲስ ሂዎት ተርታ
#ያቺ_ሴት_ታሳዝነኛለች
#ሼን
412 views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:45:06
"ሁኔታችን እያማረኝ አይደለም "
.......... ከአንተ ጋር ያለኝን ግንኙነት እርግፍ አድርጌ መቁረጡ ከብዶኝ አልያም ከተለየሁህ በዃላ ያለው የብቸኝነት ሂወቴ አስጨንቆኝ አይደለም : ወይ ደግሞ አንተ ከኔ ውጭ የሌላ ሴት ብትሆን ቅናቱ አያስቀምጠኝም የሚል ፍራቻ ውስጤን ሞልቶትም አይደለም ........ ግን እንዴት አድርጌ ፍቅሩን ከልቤ ላይ መፋቅ እችላለሁ ? " በየትኛውስ አቅሜ " እንዴትስ አድርጌ እኒያን ሁሉ ትዝታዎች በቀላሉ መርሳትና እንዳልነበሩ አስቤ መኖር እችላለሁ ? የሚሉት ነገሮች ናቸው ሁሌም የሚያስፈሩኝ ... አየህ ያም ነው ዛሬ ጓንህ የመሆኔ ምክኒያት የሆነው ......... ነገስ ???? እንጃ
#ሼን
436 views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:44:23
ሞኝ ......
ያቺን ላንተ ደስታ ካሏት ዲንጋ የምትፈልጥ የነበረችን ፣ ላንተ በማለት ሁሉ ነገሯን የተወችልህን ያቺን "የዋህ አፍቃሪህን" ገፍተሀት መሄድህን እንጂ ማን ላይ እንደጣልካት ዞረህ አላየሀትም.... "የወደቀች" መስሎህ ነዋ ስቀህ የሄድከው " ሞኝ " ስትገፋት ማን ላይ እንዳረፈች በቅርቡ የምታውቅ ይሆናል ያኔ ምን ያክል ታላቅ ውለታን እንደዋልክላት በደንብ ይገባሀል ...........ሞኝ
484 views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:15:34 https://vm.tiktok.com/ZMN7n8Qgr/
1.7K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 00:13:56 ቲክ ቶክ ያላችሁ ኮሜንት አድርጉ
3.5K views21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 22:12:35 https://vm.tiktok.com/ZMNGfhWUq/
3.9K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ