2022-06-29 00:23:31
የመጀመሪያዋ ባለታሪክ ብቅ ብላለች ሰላም ቤተሰቦች ...የማፈቅረው ልጅ አለ በጓደኝነት 4 አመት ሞልቶናል በነዛ 4 አመት ውስጥ እንጣላለን መልሰን ደግሞ ማንም ሳያስታርቀን እንታረቃለን።
ነገር ግን አሁንም በእሱ ህይወት ውስጥ እኔ ማን እንደሆንኩ ምን አይነት ቦታም እንዳለኝ በቅጡ ላውቅ አልቻልኩም እንደሆንኩ
ዛሬ የፍቅር ስሜት ያሳየኛል ቆይቶ ደግሞ ይቀያየራል ። ጥሩ የፍቅር ጊዜ የምናሳልፈው በአጋጣሚወች ነው። በጣም ውስን ጊዜ ነው የምንገናኘው እሱንም ሰፈር ውስጥ ብቻ። ትቼው የራሴን ህይወት ሳቃና ልክ እንደ አዲስ ይደውላል እኔን ጥፍተኛ ያደርገኛል እንዳልተወው ከበደኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እስኪ የናንተን ቀና አስተያየቶች አካፍሉኝ አመሰግናለሁ ብላለች ሀሳብ አካፍሏት
3.4K views21:23