Get Mystery Box with random crypto!

ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ

የቴሌግራም ቻናል አርማ nikuyebetekerstiandemtsi — ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ
የቴሌግራም ቻናል አርማ nikuyebetekerstiandemtsi — ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ
የሰርጥ አድራሻ: @nikuyebetekerstiandemtsi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.87K
የሰርጥ መግለጫ

ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ
የዩቲዩብ ቻናሉን ምዕመናን ሰብስክራይብ ያድርጉ የበለጠ ጠንክረን እንድሰራ ይረደናል
https://www.youtube.com/channel/UCYc6W7aFPzYIkK0F1a4VSlQ
ማንኛውንም መረጃ በዚህ ማድረስ  ትችላላችሁ
@Nikutewahedo
@Niku_tewahedo

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-16 20:45:06
በጋሞ ዞን ከምባ ወረዳ ሙሉ በሙሉ የጋሞኛ ሌሎች የአከባቢ ቋንቋ ተናጋሪ የመጽሐፍ መምህራን የሆኑ ሊቃውንትን ለማፍራት ታስቦ ከ1.4 ሚሊዬን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለው ጉባኤ ቤት
***

ሙሉ በሙሉ በአንድ ወንድማችን በጎ አድራጊነት በጻድቁ አባታችን አቡነ እጩጌ ዮሐንስ መታሰቢያ ስያሜነት ከ1.4 ሚሊዬን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለው የከምባ ወረዳ አብነት ትምህርት ቤት በቅርብ ወራት ተመርቆ ደቀመዛሙርታትን ይቀበላል።

ጉባኤ ቤቱ በዋናነት የመጽሐፍ ጉባኤ የሚዘረጋ ሲሆን ሙሉ በሙሉ የጋሞኛ እና በጋሞ ዞን አጎራባች አከባቢዎች ያሉ የአከባቢ ቋንቋ ተናጋሪ የመጽሐፍ ሊቃንትን ለማፍራት ታስቦ የተቋቋመ በሀገረስብከቱ የመጀመርያው የመጽሐፍ ጉባኤ ቤት ይሆናል።

ይህም ጉባኤ ቤት ለመጽሐፍ እውቀት ወደ ጎንደር ጎጃም የሚጓዙ የአከባቢ አገልጋይን ድካም ሙሉ በሙሉ ያስቀራል ተብሎ ይጠበቃል።

የጉባኤ ቤቱ የመምህራን እና ደቀመዛሙርታት መኖርያ ቤት፣ ምግብ ቤት፣ መማርያ ክፍል እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍላትን ያካተተ ነው ።
1.4K views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 19:41:06
ወንድማችን የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ማህበራት ህብረት ሰብሳቢ ወድማችን ዳዊት (አስጨናቂ )በ1000ብር ዋስ እንዲወጣ ተወስኗል ተፈቷለል

ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
1.7K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 14:25:31
መበሻሸቁን መደበኑን ለጊዜው እንርሳው
***

ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በይፋ በሚዲያ አብጠልጥሎ በቅዱስ ፓትርያሪኩ ላይ ለተናገረው የስድብ አፍ በይፋ ይቅርታ ይጠይቅ።

ፓለቲከኛ ነኝ ብሎ ቤተመንግስት ከገባ አይቀር እንደ ሌሎች ኦርቶዶክሳውያን ፓለቲከኞች ፓለቲካውን ብቻ ያስኪድ።

እርሱ ለቤተክርስቲያን ከሚያበረክተው ግዙፍ ነገሮች በላይ የእርሱ በአጸዷ ውስጥ መጽናት ትልቅ ነገር ነው እና በልጅነት መንፈስ ብቻ ይመላለስ ዘንድ ምኞቴ ነው።

የምትቀርቡት ምከሩት፣ አንዳንዴ መካሪም ምክር እንደሚያስፈልገው እያስታወስን !!!

ይቅርታ አድርጉ ከሚል ሰውም ይቅርታ የሚል ቃል መስማት ብንለምድ
2.3K views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 14:21:38
ብጽኡ አቡነ እስጢፋኖስ ጅማ አልገቡም። መምህር ምህረተ አብ አሰፋም አልተፈታም።በእስር ላይ ይገኛል!!!
***

ብጽኡ አቡነ እስጢፋኖስ ወደ መንበረ ጵጵስና ከተማቸው ወደ ሆነችው ጅማ ከተማ እንዳልገቡ የሀገረስብከቱ ጽ/ቤት አስታውቋል።

መምህር ምህረተ አብ አሰፋም የተከለከለው የዋስትና መብት ተነስቶ እንዲፈታ የቅድስት ቤተክርስቲያን የህግ ክፍል ጥረት እያደረገ ይገኛል።

አሁን ያለው ሃቅ አረጋዊው ጳጳስም ወደ መንበረ ጵጵስናቸው አልገቡም። መምህር ምህረተ አብ አሰፋም በእስር ላይ ይገኛል።

በመረጃ መዛባት ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን
2.2K views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 13:10:35
መምህር ዓቢይ መኮንን ከእስር ተፈታ፡፡
መምህር ዓብይ መኮንን ለጥያቄ እንፈልግሀለን በሚል የጸጥታ ኃይሎች ወስደውት ላለፉት 14 ቀናት በእስር መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዛሬ የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከእስር መፈታቱ ታውቋል፡፡
2.2K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 13:10:03 ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድነት ብለው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና አካላቸው ለጎደለ የሰማዕታት ቤተሰብ ከወዲሁ ድጋፍ እንዲያገኙ ካላደርግን ነገሩ ተድበስብሶ እንደማይቀር ምንም ዋስትና የለንም ።

የሰማዕታቱን ቤተሰብ ሙሉ አድራሻ #EOTC #EOTCMK በማሳወቅ እንዲሁም እንደ ወንድማችን Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ ያሉ ደጋግ ሰዎች ደግሞ በማስተባበሩ ሥራ ብትገቡ እኛም የበኩላችንን ድርሻ ብንወጣ የተሻለ ነው ።
2.1K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 11:51:35
"ምእመናን እግዚአብሔር እንባችሁን ስለሰማ እንኳን ደስ አላችሁ" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
2.1K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 11:47:59 ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ pinned a photo
08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 11:42:51 ለሚመለከተው

እባካችሁ ሞጆ በጥቁር ልብስ ምክንያት የታሰሩት እስካሁን አልተፈቱም

ለተዋቀረው የጠበቆች ኮሚቴ ብታሳውቁልን


በነገራችን ላይ ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል እንጂህ ሁሉም የፈታሎ
2.0K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 21:52:58
1.5K views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ