Get Mystery Box with random crypto!

ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ

የቴሌግራም ቻናል አርማ nikuyebetekerstiandemtsi — ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ
የቴሌግራም ቻናል አርማ nikuyebetekerstiandemtsi — ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ
የሰርጥ አድራሻ: @nikuyebetekerstiandemtsi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.87K
የሰርጥ መግለጫ

ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ
የዩቲዩብ ቻናሉን ምዕመናን ሰብስክራይብ ያድርጉ የበለጠ ጠንክረን እንድሰራ ይረደናል
https://www.youtube.com/channel/UCYc6W7aFPzYIkK0F1a4VSlQ
ማንኛውንም መረጃ በዚህ ማድረስ  ትችላላችሁ
@Nikutewahedo
@Niku_tewahedo

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-01 21:13:25 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና

ስለእውነት ነው የምላችሁ በደንብ አንብብ በስተመጨረሻ የምታገኙት የመንፈስ ጥንካሬ እንዲህ ነው ማለት አልችልም ብቻ እንድታነብ የእግዚአብሔር ፈቃደ በእናንተ ላይ ይሁን።

ምዕራፍ አንድ ማን ነበርኩ?

ናህድ  ማሕሙድ ሙትዋሊ እባላለሁ። ሴቶችን ብቻ የሚያስተምረው የሄልሜት ኤል ዘይቱን ትምህርት ቤት ዲን ነበርኩ...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ

ተጻፈ በስነልቦና አማካሪ bini girmachew
@Orthodox_sibket
@Orthodox_sibket
@Orthodox_sibket
773 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 16:30:57
መመለሷን ወዳው ንሰኃዋን ያጸናች ነፍስ
***

መልካም ወጣት በሚል ስም የተገለጠው ባላጋራ ሊውጥ ያሰፈሰፋት ነፍስ በንሰኃ ተመልሳ ...

መመለስ ብቻ ሳይሆን መመለሷንም አጽንታ መመልከት እጅግኑ ደስ ያሰኛል።

ከእዚህች ሴት ታሪክ የተማርኩት አንድ ሃቅ የጥምቀት ወንድም እህቶቻችን በስህተት ጎዳና ቆመው ሲገኙ ቀርቦ ማጽናት እና መከራቸውን መጋራት ትልቅ የበረከት ሥራ እና ግዴታችን እንደሆነ ነው።

እግዚአብሔር ይመስገን !!!
1.4K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 00:47:49
የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ!

በዚህ በጾም ወቅት የእግዚአብሔርን ፈቃድ አውቀን ልንተገብር ይገባናልና ትምህርቱን አዳምጡ ተጠቀሙበት

                








209 views21:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 23:39:42
በወለጋ ነቀምቴ ከተማ መንበረ ጵጵስናው በሚገኝበት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ውጥረት ተከስቷል።

የብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሀገረ ስብከት በሆነው በነቀምቴ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በዛሬው ዕለት የቅዱስ ሲኖዶስን ትእዛዝ በሚቀበሉ ኦርቶዶክሳውያን እና ሕገወጡን ተሿሚ እንቀበላለን በሚሉ ከሌላ አካባቢ በመኪና ለሁከት እንዲመጡ በተደረጉ ሰዎች መካከል ውጥረት መከሰቱ ተገልጿል።

ጉዳዩ የተከሰተው ነገ የሚታሰበውን ወርኃዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓል ምክንያት በማድረግ ሕገወጥ ተሿሚ የሆነውና ደጋፊዎች ነን የሚሉ ወደ ገዳሙ እንገባለን በማለታቸው እና በሰንበት ተማሪዎች፣ ኦርቶዶዶክሳውያን ወጣቶችና የአካባቢው ምእመናን ቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዘ አካል በገዳሙ አይገባም በማለታቸው ነው።

ውጥረቱን ለማርገብ የመከላከያ ሠራዊት የተገኘ ሲሆን የከተማው ከንቲባና የከተማው ፖሊስ አዛዥ ጉዳዩን ለመረዳት ከመሞከር ይልቅ ከብሔርና ፖለቲካ ጋር በማገናኘት መፍትሔ ሳይሰጡ በማባባስ ላይ እንደሚገኙ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

በአሁኑ ሰዓት የአካባቢው ምእመናን፣ ወጣቶችና የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ቅጥር ግቢ ውስጥ በመሆን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እየጠበቁ ይገኛሉ።

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በሕገ ወጥ መንገድ በወሊሶ የተሾሙ 25 "ኤጲስ ቆጶሳት" በቅዱስ ሲኖዶስ መወገዛቸው እንዲሁም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ ማገዱ ይታወሳል።

በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ
             





1.3K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 12:57:36
በኢ/ኦ/ተ/ ቤተክርስቲያን በወቅታዊ ችግር ምክንያት የተደራጀው የሽምግልና ኮሚቴ እስከ አሁን የሰራቸውን ስራዎች ለዐቢይ ኮሚቴው ሪፖርት አደረጉ።
********
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ በተከሰተው የቀኖና፣የሃይማኖትና የአስተዳደር ጥሰትን ተከትሎ የተፈጠረውን ወቅታዊ ችግር ምክንያት ጉዳዩን በሽምግልና ለመፍታት የተደራጁት የሽምግልና ኮሚቴዎች (የሀገር ሽማግሌዎች) ችግሩ ከተፈጠረ ወዲህ በኮሚቴው የተሠሩ ሥራዎችን እና ወደፊት ሊሠሩ ስለሚገባቸው ጉዳዩች ለዐቢይ ኮሚቴ፣ለብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ለመንበረ ፓትርያርክ እና ለቅዱስ ሲኖዶስጽሕፈት ቤትዛሬ የካቲት ፲፰ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ዓ.ም ሪፖርቱን አቅርቧል።

በቀረበው ሪፓርት ላይም ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን በሽምግልና ኮሚቴው ወደፊት በሚሰሩ ሥራዎች ዙሪያ ከዐቢይ ኮሚቴው ምክረ ሀሳብ የቀረበ ሲሆን ወደፊትም የቤተክርስቲያን አንድነትና ሉአላዊነት እስከሚረጋገጥና ሁሉም ነገር ወደ ነበረበት ቦታ ተመልሶ መደበኛ አገልግሎታችን እስከሚቀጦል ድረስ የተጣለባቸውን መንፈሳዊ አገልግሎት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ፤ በመግለጽ ጉባኤው በጸሎት ተጠናቋል።
በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ
             








2.1K views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:59:36 ሼር ማድረግ ደሞ የእናንተ ሥራ ነው

ቤተክርስቲያን ያወጀችውን አዋጅ ተከትሎ ሃይማኖታዊ
ተልእኳቸውን በመፈጸማቸው ከሥራ የተባረሩ፣የታሰሩና የተንገላቱ ኦርቶዶክሳዊያን ሪፖርት እንዲያደርጉ የተላለፈ ጥሪ፤
*****
የካቲት ፲፰ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም
"""""""""""""""""""""""""""
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
**

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅደስ አሐደ አምላክ
አሜን

በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ ቤተ ክርስቲያን በተፈጸመው ሃይማኖታዊ፤ ቀኖናዊ እና አስተዲዯራዊ ሕገ ወጥ የኤጴስ ቆጰሳት ሢመት ጋር በተያያዘ በተፈጠሩት ችግሮች እንዱሁም ችግሮቹን መነሻ በማዴረግ ቅዱስ ሲኖድስ ጾመ ነነዌን ምክንያት በማዴረግ የጾም እና የምህላ አዋጁ መነሻነት ምእመናን ሰማእትነትን ከፍለዋል፤ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዲት ደርሶባቸዋል፤ ያለአግባብም ታስረዋል፤ በሕገወጥ መንገድ ተንከራተዋል፤ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ ከፍለዋል፤ አሁን አሁንም ከደመወዝ እና ከሥራ ገበታም ጭምር ታግደዋል፤ ተሰናብተዋልም፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ ቅደስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያናችን እና በምእመናን ላይ እየደረሱ ላሉ ጥቃቶች እና ጉዳቶች እንዱሁም ሕገ ወጥ ተግባራትን በመከታተል ተገቢውን ሕጋዊ ምላሽ መስጠት የሚችል የሕግ ባለሙያዎች አማካሪ እና ድጋፍ ሰጭ ኮሚቴ በማዋቀር ወደ ሥራ ገብቶ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

ስሆነም የደረሱትን እና እየደረሱ ያለትን ጉዳቶች በተመለከተ ተጨባጭ መረጃ እና ማስረጃ ማሰቤሰቡ ለነገ የማይባል ተግባር በመሆኑ እናአሁንም የሕግ ክፍሉ በተለያነ መንገድ በሚደርሰው መረጃ ላይ ብቻ ተመስርቶ በውስንነት ድጋፍ እየሰጠ የሚገኝ መሆኑን ጠቅሶ መረጃ እና ማስረጃ ያላቸው ማናቸውም ምእመናን እና ምእመናት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እጆቻችሁ ላይ ያለ የሰነድ፤የድምጽ፤ እና የምስል ማስረጃዎቻችሁን በሙሉ ከዚህ በታች በተቀመጡት አማራጭ የመረጃ መንገዶች ታሳውቁን ዘንድ የሕግ ክፍሉ ያሳስባል፡፡
በመሆኑም ፦

፩. በማናቸውም የፌዳራል፤ የክልል እና የከተማ መስተዳደር ውስጥ ተቀጥራችሁ ስትሠሩ የነበራችሁ እና ከሃይማኖት ጋር በተያያዘ ከሥራ እና ከደመወዝ የታገዳችሁ እንዱሁም የተሰናበታችሁ በሙሉ ዝርዝር መረጃውን በመላክ እንድታሳውቁን፤
፪. በማናቸውም የፌዳራል፤ የክልል እና የከተማ መስተዳደር ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በእስር ላይ የሚገኙ ካህናት፤ አገልጋዮች እና ምእመናን ሙለ መረጃ በመላክ እንድታሳውቁን፤

፫. በማናቸውም የፌዳራል፤ የክልል እና የከተማ መስተዳደር ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የሞት እና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ካህናት፤ አገልጋዮች እና ምእመናን ሙለ መረጃ በመላክ እንድታሳውቁን፤ እያሳሰብን ያላችሁን ማናቸውም መረጃ እና ማስረጃዎች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ከዛሬ የካቲት ፲፰ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ጀምሮ በስልክ ቁጥር +251985585858 በዋትስአፕ፤ በቴሌግራም ወይም በኢሜይል አዴራሻችን፡-eotcer@gmail.com የሞቱትን፤ የተጎደትን፤ የታሠሩትን እና የተሰወሩትን ሰዎች ስም እና የድርጊቱን ውጤት የሚያሳይ ዝርዝር መረጃ ታጋሩን ዘንዴ በቤተ ክርስቲያን ስም ጥሪያችንን
እናስተላፋሇን፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ


በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ
             








2.0K viewsedited  06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 20:05:55 በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ
             








2.0K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 16:17:00
ዛሬ በአራዳ ፍርድቤት ምድብ ለኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስትያን በመቆርቆሩ ለታሰረው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ለሆነው ፓስተር ቢኒያም 27 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ጠበቆች በችሎት ተሰይመውለታል!

ይሄ አዲስ ታሪክ ነው።

በነገራችን ላይ በጊዜ ቀጠሮ ከሚነሳው ክርክር እና (ኖ ዲስሪስፔክት ግን ክርክሩም ከፖሊስ ጋር ከመሆኑ አንጻር(ከአቃቤ ህግ ጋር ቢሆን እንኳ የህግ ክርክር ስለሚሆን ማለቴ ነው) አንድ ጠበቃ ብቻውንም በቂ ነበር።እዛ ከቀረበው የሚያወራው ከሶስት አይበልጥም ። ግን
ይሄ በአጭሩ ምን ይባላል መሰለህ ወንድሜ

' ሶ ሊ ዳ ሪ ቲ..!'

ፓስተር ቢኒያም እንወድሃለን!!
874 views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 16:14:46
ዛሬ ተፈተዋል እግዚአብሔር ይመስገን።

ለቀሩትም ከእግዚአብሔር ጋር ጠንክረን እንሰራለን
854 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 02:18:43 በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ
             








1.5K views23:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ