Get Mystery Box with random crypto!

አዋጅ – Awaje News

የቴሌግራም ቻናል አርማ na_le_eth — አዋጅ – Awaje News
የቴሌግራም ቻናል አርማ na_le_eth — አዋጅ – Awaje News
የሰርጥ አድራሻ: @na_le_eth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 190
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/awajenews

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-17 07:48:15

14 viewsNa le Tofek, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 15:14:49
This picture teaches us one important lesson. Today you are flying up the sky, tomorrow you will need someone on the ground to carry you. So be humble, love people and invest in people.

LESSONS: And remember no matter how big flying object you are something can carry you that can never fly, don't underestimate people below you, carry them above if you can but don’t push them down.
40 viewsNa le Tofek, 12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 18:24:46 ፉልሀም 0-3 አርሰናል

ጋብሬል ማግሀሌስ
ማርቲኔሊ
ኦዴጋርድ

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ሳውዝሀምፕተን

ዌስትሀም 1-1 አስቶንቪላ
29 viewsNa le Tofek, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 18:24:44
28 viewsNa le Tofek, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 18:09:42
ካሴሚሮ ምን ያህል ጨዋታ ይቀጣል ?

የማንችስተር ዩናይትድ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ካሴሚሮ ቡድኑ ከ ሳውዛምፕተን ጋር እያደረገ በሚገኘው ጨዋታ በውድድር አመቱ ሁለተኛ ቀይ ካርዱን ተመልክቷል።

ብራዚላዊው አማካይ ካሴሚሮ በአንድ የውድድር አመት ሁለት ቀይ ካርዶችን መመልከቱን ተከትሎ በቀጣይ #አራት ጨዋታዎች ለቡድኑ ግልጋሎት የማይሰጥ ይሆናል።

በዚህም መሰረት :-

ኤፌ ካፕ :- ፉልሀም

ፕርሚየር ሊግ :- ኒውካስትል ዩናይትድ ፣ ብሬንትፎርድ እና ኤቨርተን ጋር የሚደረጉ ጨዋታዎች ያመልጡታል።
34 viewsNa le Tofek, 15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 22:10:30
16 viewsNa le Tofek, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 22:10:25 ስፖርቲንግ ሊስበን 2-2 አርሰናል

       ኢናስዮ                  ሳሊባ
      ፓውሊንሆ ሞሪታ (በራስ ላይ)
16 viewsNa le Tofek, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 15:04:25 የታል መቀነቴ
እናቴ ወገብ ላይ በቃል የታሰረው
ስጧት ለሴቲቱ
እሷም እሱን ትሰር ወገቧን ይሙቀው
ወገብስ
ቅኔውን ሊሸከም ሲነሳ
ምነው
ከቄጤማ የሰው እግር ከሳ
ይሁን
እግር ይክሳ ከቄጤማ ይቅጠን
እንዴት
እግር ባይቆም ልብ ይቀመጥብን
ልብ እኮ ሲነሳ
እንኳን የእሜቴን የናቴን መቀነት
ለአላማው ጽናት
በወገቡ ግድም ያስር የል'ወይ ሰንሰለት
እናም ስጧት በቃ
ተቀምጣም ቢሆን ወገቧን ትሰረው
ዘንድሮስ የያዛት
ሸማዋን ሳይነካ
ጥበብ ዝርፍፋቷን የሚበትነው ነው
አስመሳይ
ጥጥ ፈታይ
ውሸታም ሸማኔ የሰሩት አይደለም የያዝሽው መቀነት
በእግዚአብሄር በራሱ
በሰፊ መዳፋ የተዘረጋ ነው በጸፍ ጸፍ ሰማያት
እናልሽ ሴቲቱ
ልጆችሽን ዛሬ ሰብስቦ 'ሚያስራቸው
ሌላ ቀመር የለም ያው መቀነቱ ነው
የሱ የቀለም ትርጉም የመገኘት ቅኔ
ከመዳን የሚበልጥ ከመሞት የሚልቅ ጽድቅና ኩነኔ
እናም ልጆችሽን
ተበተኑ ሳይሆን ተሳሰቡ ብለሽ
የጥንቱን አኗኗር እንዲረዱት አርገሽ
ነገን አሻግሪያቸው በመቀነት አስረሽ።
50 viewsNa le Tofek, 12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:18:11
አድዋ ኢትዮጵያዊ መልካችን ነው!!

አድዋ የአይበገሬነታችንና የአይነኬነታችን ምልክት ነው!!

አድዋ ኢትዮጵያን የምንገነባበት ስንቅና ወኔያችን ነው!!
አድዋ!!
40 viewsNa le Tofek, 03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 20:33:49

54 viewsNa le Tofek, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ