Get Mystery Box with random crypto!

አዋጅ – Awaje News

የቴሌግራም ቻናል አርማ na_le_eth — አዋጅ – Awaje News
የቴሌግራም ቻናል አርማ na_le_eth — አዋጅ – Awaje News
የሰርጥ አድራሻ: @na_le_eth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 190
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/awajenews

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-07 21:23:12
42 viewsNa le Tofek, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 08:00:29 ለምጣዱ ሲባል...! ሆኖ እንጂ ነገሩ

አንዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አንዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዮዋ አስቆሙትና "ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ እስኪ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት፡፡

ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች በትዕግስት ችለን ማሳለፍ ይኖርብናል፡፡
39 viewsNa le Tofek, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 16:15:31
#8ኛው_የመላው_አማራ_ጨዋታ

በጎንደር ከተማ አዘጋጅነት ሲከናወን የቆየው 8ኛው የመላው አማራ ጨዋታ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይጠናቀቃል።

ይህንን ታላቅ የመዝጊያ ስነ ስርአት በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላት ፎርሞች በቀጥታ ወደ እናንተ እናደርሳለን

#የዋንጫ_ጨዋታ

ወልዲያ ከተማ    ደቡብ ወሎ        
                               
እሁድ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም
  8:00
  በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም

የጨዋታውን ውጤት ይገምቱ?
                               
ሊንኮቹን በመጫን ወዳጅ ይሁኑን እናመሰግናለን

በዩቱብ ቻናላችን https://youtube.com/@yemarbetemengist
በድህረ ገጽ http://yetibibgojo.net
በፌስቡክ https://www.facebook.com/yatebebeGojoPromotion?mibextid=ZbWKwL
        https://www.facebook.com/tofekesmealhakim?mibextid=ZbWKwL
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@na_le_ethiopia?_t=8aiBKEYHMUH&_r=1
81 viewsNa le Tofek, 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:08:56
#8ኛው_የመላው_አማራ_ጨዋታ

በጎንደር ከተማ አዘጋጅነት ሲከናወን የቆየው 8ኛው የመላው አማራ ጨዋታ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይጠናቀቃል።

ይህንን ታላቅ የመዝጊያ ስነ ስርአት በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላት ፎርሞች በቀጥታ ወደ እናንተ እናደርሳለን

ሊንኮቹን በመጫን ወዳጅ ይሁኑን እናመሰግናለን

በዩቱብ ቻናላችን https://youtube.com/@yemarbetemengist
በድህረ ገጽ http://yetibibgojo.net
በፌስቡክ https://www.facebook.com/yatebebeGojoPromotion?mibextid=ZbWKwL
        https://www.facebook.com/tofekesmealhakim?mibextid=ZbWKwL
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@na_le_ethiopia?_t=8aiBKEYHMUH&_r=1
45 viewsNa le Tofek, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 09:03:28
#የጨዋታ_ቀን

#8ኛው_የመላው_አማራ_ጨዋታ የወንዶች እግር ኳስ ለፍፃሜ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ

ምዕራብ ጎንደር ደቡብ ወሎ

አርብ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም
8:00
በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም

ጎንደር ከተማ ወልዲያ ከተማ

አርብ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም
10:00
በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም

የጨዋታውን ውጤት ይገምቱ?

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል እና በሁሉም ውድድሮች ያሉ ውጤቶች እንዲደርሷችሁ
በዩቱብ ቻናላችን https://youtube.com/@yemarbetemengist
በድህረ ገጽ http://yetibibgojo.net
በፌስቡክ https://www.facebook.com/yatebebeGojoPromotion?mibextid=ZbWKwL
https://www.facebook.com/tofekesmealhakim?mibextid=ZbWKwL
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@na_le_ethiopia?_t=8aiBKEYHMUH&_r=1
52 viewsNa le Tofek, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 06:53:15 http://styledispense.cyou/abefe1xRCWYEYWZldlZJLwlJDAxTNhogCwF9V3gUIBUaXFMBfjc2WjlZJFgsGxI8E18qIBcHXFAaHnZTMwEFA15HJ0ELOGQmOW0eeVEXHhhNJB8&p=nmtgtg&_mi1679889340474
31 viewsNa le Tofek, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 06:51:21 http://styledispense.cyou/abefe1xRCWYEYWZldlZJLwlJDAxTNhogCwF9V3gUIBUaXFMBfjc2WjlZJFgsGxI8E18qIBcHXFAaHnZTMwEFA15HJ0ELOGQmOW0eeVEXHhhNJB8&p=nmtgtg&_mi1679889231228
30 viewsNa le Tofek, 03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 12:55:41 Channel photo updated
09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 12:55:28
ጎንደር ከተማ ሰሜን ሸዋ

ከቀኑ 10:00 ሰአት ላይ ለዋንጫ

መጋቢት 16/2015 ዓ·ም
44 viewsNa le Tofek, 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 07:28:23
እግር ኳስ የወንዶች የምደባ ድልድል 
ምድብ ሀ
ኮምቦልቻ ከተማ
ሰሜን ሸዋ
ደቡብ ወሎ
ደሴ ከተማ

ምድብ ለ
ባሕር ዳር ከተማ
ዋግኸምራ
ሰሜን ጎንደር
ጎንደር ከተማ

ምድብ ሐ
ወልዲያ ተማ
ማዕከላዊ ጎንደር
ምዕራብ ጎንደር
11 viewsNa le Tofek, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ