Get Mystery Box with random crypto!

አዋጅ – Awaje News

የቴሌግራም ቻናል አርማ na_le_eth — አዋጅ – Awaje News
የቴሌግራም ቻናል አርማ na_le_eth — አዋጅ – Awaje News
የሰርጥ አድራሻ: @na_le_eth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 190
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/awajenews

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-21 07:11:12
#የጨዋታ_ቀን

#8ኛው_የመላው_አማራ_ጨዋታ የወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ
ወልዲያ ከተማ    ማዕከላዊ ጎንደር                                         
ማክሰኞ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም
  3:00
  በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም


   ባሕር ዳር ከተማ   ጎንደር ከተማ                                      
ማክሰኞ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም
  8:00
  በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም

ዋግኸምራ   ሰሜን ጎንደር                                         
ማክሰኞ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም
  10:00
  በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም

የጨዋታውን ውጤት ይገምቱ?

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል እና በሁሉም ውድድሮች ያሉ ውጤቶች እንዲደርሷችሁ
በዩቱብ ቻናላችን https://youtube.com/@yemarbetemengist
በድህረ ገጽ http://yetibibgojo.net
በፌስቡክ https://www.facebook.com/yatebebeGojoPromotion?mibextid=ZbWKwL
        https://www.facebook.com/tofekesmealhakim?mibextid=ZbWKwL
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@na_le_ethiopia?_t=8aiBKEYHMUH&_r=1
13 viewsNa le Tofek, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 00:45:23

42 viewsNa le Tofek, 21:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 00:22:22
41 viewsNa le Tofek, 21:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 23:38:00

41 viewsNa le Tofek, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 22:44:10 https://vm.tiktok.com/ZMY9keFRH/
45 viewsNa le Tofek, 19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 00:45:00
50 viewsNa le Tofek, 21:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 21:19:42 የመላው አማራ የስፖርት ውድድር አስተናጋጇ የጎንደር ከተማ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው፡፡

ስምንተኛው  የመላው አማራ የስፖርት ውድድር ከመጋቢት 10 አስከ 24 ቀን 2015 ዓም በጎንደር ከተማ ይካሄዳል፡፡

8ኛ የመላው አማራ የስፖረት ውድድር ስፖረት ለህዝቦች አንድነትና ሰላም በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው ውድድር ለመሳተፍ የዞንና የከተማ አስተዳደሮች የስፖረት የልዑካን ቡድኖች ወደ ከተማዋ በመግባት ላይ ናቸው፡፡

እስካሁን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፣የአዊ ብሄረሰብ ዞን፣የዋግምራ ብሄረስበ ዞንና የአላማጣ ከተማ አስተዳደር የስፓርት የልዑካን ቡድኖች ወደ ከተማዋ ገብተዋል፡፡

በየልዑካን ቡድኖች አቀባበል ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ም/ኃላፊ ኢንስትራክተር ካሳሁን ምንተስኖት በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ሰላም እስትንፋስ ነው።ባለቤቶቹም እኛው ነን፡፡

ስፖርት ለህዝብ አንድነት እና ለሀገር ሰላም ወሳኝ በመሆኑ የመላው አማራ ጨዋታዎች አንድነታችን የምናጠናክርበት የጎንደር ከተማ ህዝብ የኢትዮጰያዊነት አንድነት መልህቅ እንግዳ ተቀባይና ወንድም በሆነው ህዝብ መሃል በመገኘታችሁ ደስተኞች ነን፡፡

ቆይታችሁ ያማራ እንዲሆንና የፋሲል አቢያተመንግስታት ቅርስን እንድትጎበኙ ጥሪየን አስተላልፋለሁ ብለዋል፡፡

ያነጋገርናቸውን የልዑካን ቡድን አባላት ውድድሩ በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ በመካሄዱ ታሪካዊ ክርሶችን እንድናውቅ ያግዝናል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡
50 viewsNa le Tofek, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 21:19:42
46 viewsNa le Tofek, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 08:12:11
2015 8ኛው የመላው አመራ የስፖርት ውድድር በጎንደር ከተማ
ከመጋቢት 10 እስከ 24/2015 ዓ.ም
ይህን ውድድር የጥበብ ጎጆ የኪነ ጥበብ ስራዎችና የፕሮሞሽን አገልግሎት ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ውድድሩን በተለያዩ የዲጅታል ሚዲያ አማራጮች ወደ አድማጭ ተመልካቾቻችን እናደርሳለን

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል እና በሁሉም ውድድሮች ያሉ ውጤቶች እንዲደርሷችሁ
በዩቱብ ቻናላችን https://youtube.com/@yemarbetemengist
በድህረ ገጽ http://yetibibgojo.net
በፌስቡክ https://www.facebook.com/yatebebeGojoPromotion?mibextid=ZbWKwL
https://www.facebook.com/tofekesmealhakim?mibextid=ZbWKwL
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@na_le_ethiopia?_t=8aiBKEYHMUH&_r=1

በነዚህ እና በሌሎች አማራጮች ትኩስ መረጃዎችን እናደርሳለን

በዚህ ውድድር ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ
0582116060
0909060600
0909350606
0906210101 ላይ ደውሉልን
“በጥበብ ወደፊት”
11 viewsNa le Tofek, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:48:23

15 viewsNa le Tofek, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ