Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-09 07:16:36 #አንድ_አንድ_ወንዶች...
እንደ ሙዝ ልስልስ ብላቹ ገብታቹ ቺኮቹን ስክስ ታደርጉና ቅምስ አድርጋቹ እብስ የምትሏትን ነገር እረፉ...

#አንድ_አንድ_ሴቶች...
መጀመሪያ ላይ ፉክስ ብጥስጥስ ትሉና የኋላ የኋላ ዳቦውን ፍርክስ አድርጋቹ ወንዱ ቁርስ አድርጎ እብስ ሲል እልቅስ የምትሏትን ነገር ተውት
533 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:36 #ሕይወት_ምንድን_ነው ?
ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብህ:
1. ሆስፒታል
2. እስር ቤት
3. መቃበር
#በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ።
:
#በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ ትገነዘባለህ።
:
#በመቃብር ውስጥ ሕይወት ምንም ዋጋ እንደሌለው ትገነዘባለህ።
:
የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው። ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ ሁን። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
መልካም ቀን
545 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:36 የኢትዮጵያ ወንዶች ሚስቶቻቸውን በመደብደብ ከ አፍሪካ 3ኛ ተባለ በቅርቡ 1ኛ እንሆናለን በርታ በሉ ወንዶች
548 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:36 ፈጣሪ ወሲብን የፈጠረው ዘርን ለማስቀጠል ነበር አንዳንድ ገቢ ማሰባሰቢያ አረጉት እንጂ
546 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:36 ልባም ሚስት ባሏ ሸክ ብሎ ሊወጣ ሲዘገጃጅ በነጭ ሽንኩርት ያበደ ፍርፍር ታጎርሰዋለች።
546 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:14:41 ሚስት ባሏ መታጠቢያ ቤት ሲገባ ጠብቃ የባሏን ሞባይል መበርበር ስትጀምር እነዚህን ስሞች አገኘች፣
1. Super Woman
2. My Love
3. Woman of my Dream
4. princess
5. Second Mom
በጣም ተናደደችና የመጀመሪያውን ስትደውል የባሏ እናት አነሱ፣ ሁለተኛውን ስትደውል የባሏ ታላቅ እህት አነሳች፣ ሶስተኛውን ስትደውል የተይዟል ምልክት አሳያትና ቀጥሩን ስታጣራ የራሷ መሆኑን አረጋገጠች፣ አራተኛውን ስትደውል የሴት ልጇ ቁጥር ሆነ፣ አምስተኛውን ስትደውል የራሷ እናት ቁጥር ሆነ።
#ባሏ_ከመታጠቢያ_ቤት ሲወጣ ሞባይሉን ስትጎረጉር በመድረሱ "ምን ፈልገሽ ነው?" ሲላት
"ስለተጠራጠርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ። 5 ስልኮች ላይ ደውዬ ታማኝነትህን አረጋግጫለሁ" ብላ የደስ ደስ 5000ብር ሰጠችው። ባልየው ብሩን ተቀብሎ "Abebe Mechanic" በሚል ስም ለተመዘገበችው ውሽማው ሥጦታ ገዝቶላት ሄደ
                
605 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:13:22 The way moms talk ''1 hour'' on the phone and say በይይይይይይ ስራ አላስፈታሽ
573 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:13:22 #እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ ሰርታ ምግብ ደርሷል ስትለኝ አላስፈለገኝም ብዬ መመለስ ከዛ ማሚ መታ ኧረ አንተ ልጅ በሩን ክፈት የሚበላ ብላ ስትለኝ ተይኝ ማሚ ብቻዬን መሆን ነው የምፈልገው የምለው መቼ ይሆን ?

#ጀለስ፦ የአማረኛ ፊልም ስትሰራ
525 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:13:21 ኮልታፋ ሴቶች ሲበርዳቸው ...

ወይኔ የዛሬው ብድ ደሞ ይለያል
497 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:13:21 #ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።

#አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።

ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
481 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ