Get Mystery Box with random crypto!

#አንድ_አንድ_ወንዶች... እንደ ሙዝ ልስልስ ብላቹ ገብታቹ ቺኮቹን ስክስ ታደርጉና ቅምስ አድርጋቹ | ሙድ እንያዝ በእኛ

#አንድ_አንድ_ወንዶች...
እንደ ሙዝ ልስልስ ብላቹ ገብታቹ ቺኮቹን ስክስ ታደርጉና ቅምስ አድርጋቹ እብስ የምትሏትን ነገር እረፉ...

#አንድ_አንድ_ሴቶች...
መጀመሪያ ላይ ፉክስ ብጥስጥስ ትሉና የኋላ የኋላ ዳቦውን ፍርክስ አድርጋቹ ወንዱ ቁርስ አድርጎ እብስ ሲል እልቅስ የምትሏትን ነገር ተውት