Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-07-06 20:47:58 ለቅሶ ቤት ሄጄ ለሶስተኛ ጊዜ ምግብ ሲያስጨምር አይታው....

#ማነህ_ወንድም
ሟች ራሱ እንዳንተ ቢበላ አይሞትም ነበር
808 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:47:57 በፍቅር እያሉ የኔ እንጆሪ የኔ ብርቱካን ሲላት ቆይቶ... ሲጣሉ Her ፑC is darker than Ethiopia future! ብሎ ፖሰተ
784 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:47:57 ከኋላ በኩል ወይንስ ከፊት የቱ ነው በጣም የሚያስደስታችሁ..?


#ማለቴ_ታክሲ_ውስጥ_ስትጓዙ
775 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:47:56 ከዚህ በኋላ #አቁሜ ነዉ የምሄደዉ
.
.
.
.
.
ማን በተወደደ ነዳጅ መኪና ይዞ ይወጣል
764 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:48:41 አንድ ጥናት እንዲህ ይላል ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ ምታውቂበት አንዱ መንገድ አንቺን ሲያይ ያልበዋል ይላል።

#ወንድሜ
የሚያልበውማ ሻይ ልጋብዝሽ ብለህ ወስደሀት ግማሽ ጥሬ አንድ ኪሎ ጥብስ ስታዝብህ ነው
899 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:48:41 የሰው ክፉ እንጂ የጊዜ ክፉ የለም ! ''ክፉ ዘመን'' አንበል እግዚአብሔር ዘመኑን ባርኮ ነው የሰጠን ያልተጠቀመበት ግን ሰው ነው !
897 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:20:26 ይሄ ደግሞ ለየት ያለ ሊስትሮ ነው... የጫማዬን ክር ፈቶ ካጠበው በኋላ እንዲደርቅ ትከሻዬ ላይ ጣል አደረገው
889 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:20:26 "ለምን እንደሆነ መኪና የያዘ ሰዉ ከእግረኛ በላይ ቀልዶቹ ያስቁኛል" አላለችም?!
859 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ