Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-07-20 09:41:51 #December የሚለውን #ደሴ_በር ብላ ያነነበችው ወጣት ደሴ ላይ የHigh School መ/ር ሁናለች.....
94 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:51 እኔ እንደምወድሽ እናትሽ አይወዱሽም ካላመንሽ ጠይቂያቸዉ...! ብሎ እየጀነጀናት ነው
89 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:51
ድሮ ፈላ ተማሪዎች እያለን ይቺን ተንኮል እንሰራ ነበር... የሚከራይ ቤት የሚለውን ''ቤ''ን ከላይ በስክሪፕቶ ''ሴ'' በማድረግ... የሚከራይ ሴት ማድረግ #በርግጥ አሁን ዘመኑ ከፍቷል የተፃፈው የእውነት እንዳልሆነ እርግጠኛ መሆን አይቻልም..!!
92 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:51 "አሽከርክር ረጋ ብለህ" የሚል ሙዚቃ በሞንታርቦ ከፍቶ እየዞረ እያስተማረ የነበረ መኪና ነው የገጨኝ ክቡር ፍርድ ቤት
93 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:51 ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትዘን በፈስህም ቢሆን !
96 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:51
እንዲህ አይነት ቁርስ መብላት ትፈልጋለህ bro.... እንግዲያውስ አግባ
96 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:38:15 አማርኛ ፊልም ከማይ ዱባ ወጥ ብበላ ይሻለኛል

#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው
317 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:37:00 ምሳህን በልተህ ካመሰገንክ እራትህንም ታገኛለህ !... አመስግን አያስከፍልም !
326 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:36:51 ሰላም፣ ፍቅር፣ ህሊና፣ ደስታ የሰው ስም ብቻ ሆነው ቀሩ ማለት ነው
323 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:36:33
#እንኳን_ደስ_አለን
እጅግ በጣም የሚደንቅ ጀግንነት የታየበት የማራቶን ውድድር ነበር... ታምራት ቶላ 1ኛ ሞስነት ገረመው ሁለተኛ !!!
ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አግኝታለች !
320 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ