Get Mystery Box with random crypto!

ድሮ ፈላ ተማሪዎች እያለን ይቺን ተንኮል እንሰራ ነበር... የሚከራይ ቤት የሚለውን ''ቤ''ን ከላ | ሙድ እንያዝ በእኛ

ድሮ ፈላ ተማሪዎች እያለን ይቺን ተንኮል እንሰራ ነበር... የሚከራይ ቤት የሚለውን ''ቤ''ን ከላይ በስክሪፕቶ ''ሴ'' በማድረግ... የሚከራይ ሴት ማድረግ #በርግጥ አሁን ዘመኑ ከፍቷል የተፃፈው የእውነት እንዳልሆነ እርግጠኛ መሆን አይቻልም..!!