Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-07-20 20:40:44 ጫማ እየሸጠላት አንድ ጊዜ እግሬ ላይ ልለካውና ልየው ስትለው..

#በነገራችንላይ_ፓንትም_እንሸጣለን
361 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:40:44 ፎቶ አልተነሳሁም እንጂ ሰፈሬ ላይ በጎ ስራ ስሰራ ነበር
356 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:40:44 "ማህፀኗ ከጠረረበት Ride ሹፌር ይፈጥናል"
አለ አንዱ 4ተኛ ስታረግዝበት
360 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:40:43 አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ...

#ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ።

አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
358 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:53 በናይት ክለብ ቅሌት ድንገት የተወለደችን ልጅ ስሟን ''በፀሎት'' ማለት ግን አግባብ ነው
102 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:53 የራሴ ባንክ ያለኝ ሰው ነኝ ብዬ ጠብሻት የትኛው ነው ግን ያንተ ባንክ ስትለኝ...

#Power_Bank
102 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:52
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
102 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:52 ሚስቴ ማር ናት ገና በወጣትነቴ ሽበት በሽበት አረገችኝ
97 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:52 አስበው ተመርቀክ በዚ ዝናብ ስራ ፍለጋ ባስ ተሰልፈክ ከ7 ያቋረጠው ጀለስህ ከሰልፍ ላይ ጠርቶ አዲስ Revo ውስጥ ሲያስገባህ
95 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:41:52 በነፃነት ነው ያደኩት ይገርምሀል ከአባቴ ጋር መጠጥ እጠጣለው አለችኝ ...
:
#ማነሽ_የኔ_እህት ለኔ የሚጠቅመኝ ከእናትሽ ሞያ ብትማሪ ነበር
95 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ