Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-07-28 06:48:03 How ነገረኛ is she?

“ማታ በህልሜ ከሆነች ሴት ጋ አይቼሀለው፤ ማነች?” ብላ ጓ ትላለች
135 views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 06:48:03 ኮርያ ከዘመተ አያቴ ጋር የቻይና ፊልም እያየን...

in the middle He be like ይሄን ሰውዬ ገድየው አልነበር እንዴ?
137 views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:55 የደነበረ በሬ is more dangerous than ሲኖትራክ
518 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:55 "የሰው ፍቅር ይስጥህ" የቤተሰቦቼ ትልቅ ምርቃት
507 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:54 (ግብዣ የተጠራሁበት ቤት) ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት ስል...

#ከጓዳ : - “ተይው ከበላ አታስጨንቂው”
519 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:54 የ taxi ታሪፍ በዚ መጨመር ከቀጠለ ሒሳቡን በ mobile banking መክፈል መጀመራችን ነው
502 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:53 Ethiopian couple ዩቲዩበሮች ባልየው 5ቀን ውጪ አድሮ ከች ይልና...

ፕራንክ አረኩሽ beb
499 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:53 በዚ ኑሮ ውድነት ግን ለልብስ ብቻ ሳይሆን ለምግብም ቦንዳ ያስፈልገዋል
500 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:53 የአጫጭር ሰዎች ጢባር ከቁመታቸው በላይ ነው
487 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 10:09:52 ስትኖር #ኢትዮጵያ ስትሞት ደሞ #ችግኝ የሚተከልብህ የእፅዋት ማዳበሪያ የሆንክ ህዝብ ሆይ እንደምን አደርክ!
524 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ