Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-08-06 13:14:08 Age 10
#I_want_to_be_a_doctor

Age 14
#I_want_to_be_a_teacher

Age 18
#I_want_to_be_a_engineer

Age 25
#Follow_me_on_tik_tok_for_more_videos
397 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:14:08 ስልኬ silent ላይ ነበር

ብሔራዊ ውሸት
356 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:14:08 #ሀገሬን_በጣም_ነው_የምወዳት

በነገራችን ላይ ሀገሬ አዲሷ ተከራያችን ነች
352 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:14:08 Lion come old flies playing

አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል
405 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:14:08 በወር አንዴ Online ይትባና በዛ ቀን እድለኛ ሆና ጥሩ ፅሁፍ ካገኘች ''ፐ ተኬ ዛሬ ገና ጥሩ ቀልድ ፖሰትክ !'' ትለኛለች
416 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:14:08 አንዷ በዚ በጠዋት ደውላ ስልኩን አንስቼ ሄሎ ስል...
"
#ከፍቼ_ነው_የምደውልልህ " አለችኝ...

ለካ ፍቼ ከሚባል ሀገር ነው
424 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:14:08 አንዱ ማንም በሌለበት የቤቱን ቁምሳጥን አውጥቶ ሸጦ... ሰራተኛዋ ስትመጣ መኝታቤት ወስዶ እያሳያት ምን ቢላት ጥሩ ነው "እንዴት ነው ቁምሳጥኑ እንደሌለ ያስነቃል እንዴ?"
428 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 22:26:28 ከማጠሯ የተነሳ Block አድርጊያት ሾልካ ዘi አለችኝ
810 views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 22:26:28 አንዱ ሰርግ ተጠርቶ ሄዶ 6 ቁርጥ እንጀራ ሲያነሳ " ሴትየዋ ምን አሉት...

#እንዳይሻግትብህ
817 views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 06:48:03 ጦር ሜዳ ሄዶ እጁን አጥቶ የመጣውን ጀለስ ልንጠይቅ ሄደን እያፅናናን ወሬ ሲጠፋብን አንዱ ጀለስ...

ግን ቢንቢ ሲበላህ እንዴት ልታክ ው?
136 views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ