Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-08-10 17:23:39 አይዶል ሊወዳደር ሄዶ ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ የሚለውን ዘፈን ከዘፈነ በኋላ ዳኞቹ ምን ቢሉት ጥሩ ነው...

አንተን የጎዳህ የገዛ የራስህ ድምፅ ነው
361 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 17:23:39 Me as a motivator..

bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል
381 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 17:23:38 እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው !
በማያገባቹ አትግቡ ለማለት ነው
394 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 17:23:38 ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኩትን ምግብ ሳስብ ...

ውስጤ በፀፀት ይቆስላል
398 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 17:23:38 እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል

ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!
400 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:02:37 አንዱን ጓደኛዬን እየመከርኩት #ህይወት አጭር ናት ጊዜህን አታባክን እለዋለው...

" እኔ ከቁመቷ ምን አለኝ "
785 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:02:37 አሁን Tik Tok ከፍቻለው እሚቀረኝ..

በባንክ ገንዘቤን መቀበል ነው
736 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:02:37 #ወንዶች went to moon took one photo

#ሴቶች went to toilet took 5432 photo
728 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:02:37 ሆዱን ከመረጠ ምሁር ለህሊናዉ የተገዛ መሀይም ይበልጣል።
701 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 20:47:52 #The_post: ኧረ ተዉ ግን የበረሮ መድሃኒት ንገሩኝ

#The_comment: ታሞብሽ ነው?
278 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ