Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-08-18 21:32:51 #ቺኬ_ከማጠሯ_የተነሳ_ቢጫ_ሺቲ ለብሳ እጇን ይዤ አብረን ስንሄድ የሰፈሩ ሰው ሸማቾች ዘይት መጣ እንዴ እያሉኝ ተቸግሬያለው
694 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 21:32:51 As a brother እንዴት በእህትክ ሰርግ ላይ
"እያሀ ያሸዋል ገና" በሚል ዘፈን ትጨፍራለክ
687 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 21:32:51 ብርድ ነዉ ብላ ከላይ 5 ልብስ ደርባለች

ከስር ግን እንደዉ ራቁቷን ነዉ ከማለት ከነጠላ የቀጠነ ጨርቅ ጣል አርጋለች
676 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 23:01:48 አንዱ መገናኛ ላይ ጩኸቱን ያቀልጠዋል ሰብሰብ ብለን ምን ሆነክ ነው ስንለው "ከ አሁን አሁን ስልኬን ሰረቁኝ እያልኩ ተሳቅቄ ሞትኩ" ቢለንስ
793 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 23:01:48 "አስጠልተኸኛል። ከጓደኛህ መኪና እየተዋስክ ከምታዝናናኝ ይልቅ ጓደኛህን ብታስተዋውቀኝ ይሻለኛል" ብላ አእምሮዬን ነካችው እኮ
773 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 23:01:48 ገንዘብ ደስታን አይገዛም ይለኛል እንዴ

My brother የራስህ ካልሆነ ነዋ
756 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 23:01:48 ኮርኒስ ውስጥ እኮ አይጦች ይኖራሉ ለምን ግራውንድ ፕላስ ዋን እንደማይባል ቤቴ የግድ ሰው መኖር አለበት?
734 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:40:40 ማን እንደሆነ አልጠየኩም ገና "ፕትህ" ሲሉ ሰምቼ ነው ማን እንደታሰረ ያወቁት
736 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:40:40 ቤት ሆያ ሆዬ ሊጨፍሩ መጥተው "እዛ ማዶ አንድ ዘይት" ሲሉ ከእንቅልፌ ባንኜ እየሮጥኩ ...

"የታለ? የቱ ጋ?
717 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:40:40 የዘንድሮ ቺክ ደሞ እንደተሰጣ ልብስ በአንድ ቀን #አግባኝ ማለት ትወዳለች! #አረ_እድያ
694 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ