Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2022-08-31 20:53:02 ዲጅታሉ መታወቂያ ነው ብዬ ATM Card ባላሳየው ኖሮ ለጥቂት ታፍሼ ነበር...
278 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:02 መግባባት የማይችሉ ሰዎች ንግግርህ ሁሉ ክርክር ይመስላቸዋል።
279 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:01 የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም አዘግየው። ከቀናት በኋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ። ወይም ጉዳዩ መልስ ማይገባው መሆኑን ትረዳለህ።

#ሰላም_ዋሉልኝ
267 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:00 ሰላም የሚነሳችሁን ነገር ፈጣሪ ከምንጩ ያድርቀው !
አሜን
251 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:59 “ብዙ ሰዎች ያንተን ምንነት ሳይረዱ ህይወትክን በብዙ መንገድ ይተረጉሙታል
#ዝምታህን በፋራነት
#ቅንነትክን በሞኝ።”
246 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:58 ወንድ ልጅ እድሜውን ከደበቀም ለታላቅ እህቱ ብሎ ነው
237 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:56 ልብ ካለሽ ልብሱን ሳይሆን ልቡን ተመልከቺው
235 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:54 ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ለህዝቦቿ
#No_More_War ጦርነት በቃን !!
232 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:53 2 ፌስቡክ አካውንት ስትከፍቱ 2 ሱቅ የከፈታችሁ ነው እንዴ የሚመስላችሁ ?

#ደሞ ፔጅ ትከፍቱና በራሳችሁ ስም ምታደርጉት ነገር ያሬድ invited to ያሬድ አቤል invited to አቤል
231 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:53 ሶፍት ይዘሃል ብዬ ስጠይቀው ይገርምሃል ጉንፋን ካልያዘኝ አልይዝም እያለኝ በዚያ ሎሊፖፕ በመሰሉ ጣቶቹ አፍንጫውን ያማስለዋል
#ሶፍት_ግዛ
225 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ