Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-09-05 22:07:03 መዳኒት ስለምወስድ ነው ማልፆመው | ትላለች ለአይኗ ጠብታ እያረገች
621 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:07:03 ግርም የሚለኝ ሪሲሊንግ ላይ በፓንት ሆነው ለከበቶ ይጣላሉ

                 
639 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:07:03 ስልክህን ተበልተ ደውለ ሌባው ስልኩን አንስቶ ማን ልበል ሲልህ እኔ እባክህን እባላለሁ የአባቴስም ደሞ መልስልኝ ነው #እባክህን_መልስልኝ
646 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:07:03 #ይሄ_ምስኪን_ህዝብ ሀብታም ለመሆን 10ቁልፍ መንገዶች የሚል መፅሀፍ ተስገብግቦ ይገዛል... ደራሲው እኮ ማሳተሚያ አቶ 2 አመት sponser ፍለጋ ተንከራቷል
652 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:07:03 ወንድ ልጅ ጋብዞሽ በመሃል ዝም ካለ...

በሆዱ ሒሳቡን እየደመረ ነው
646 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:07 የታክሲ ሹፌር በእግሩ እየሄደም ትራፊክ ሲያይ ይደነግጣል
348 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:05 አስበው አልዛይመርና ተቅማጥ ባንዴ ይዞክ ሲመጣብክ ትሮጣለክ ግን የት እንደምትሄድ ትረሳዋለክ
331 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:04 ቅድም መንገድ ላይ "የድሮ ፍቅረኛህ ተለውጣለች አምሮባታል " ያልሽኝ ልጅ...

እኔ ምልሽ አሁን አንቺ ዩኒቨርስቲ ገብተሽ Highschool ቀለም ስለተቀባ ወይም ፎቅ ስለተሰራ ዩኒቨርስቲውን ትተሽ ትመለሻለሽ
331 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:04 በጣም እድለ ቢስ ከመሆኔ የተነሳ ሰለሞን ቦጋለ ያለቅሳል ብዬ አሲዤ "ስቆብኛል"
323 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:53:03 ቀበሌ መታወቂያ ለመስጠት ሲያንከራትህ ፖሊስ ደሞ መታወቂያ የለህም ብሎ ያፍስሃል !!
324 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ