Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-08-31 20:52:52 አሁንስ ጦርነት ናትናኤል ምናምን ከምል Donkey tube ሄጄ አርማጮሆ ምንድን ነው ሲባሉ "አር ማጮህ" የሚሉትን ልጆች ባይ ይሻለኛል
220 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:52
እራት ተበልቷል አሁን ለሽሽሽ ማለት ነው
219 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:50 #ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6 MB size ያለው ቪድዮ ላከችልኝ ...
:
እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....

#የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት
217 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:48 ያለ ፌስቡክና Telegram ሕይወት አለ እኮ ሲላት
:
የምርህን ነው እስቲ #ሊንኩን_ላክልኝ አላለችውም
216 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:52:47 "ደከልኳት"

ድህነቴ ከወንድነቴ በላይ ተፈታተነኝ አልጋ ከያዝን በኋላ 'መጣሁ' ብዬ ስልኳን ደክያት ጠፋሁ
219 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:47:13 ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው
1.1K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:47:13 አበዛኛውን ጊዜ የሚጣፍጡ እንቅልፎች በዶፍ ዝናብ ነው Sponser የሚደረጉት
1.1K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:47:12 ፍቅረኛሽ " አልጋ ይዘን እንደር" ሲልሽ..
"ለአልጋ የምታወጣውን ገንዘብ ስጠኝና ቤቴ አድራለሁ" በይው
1.1K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:50:20 ጥብስ :- እንጠብሳለን !
ዱለት :- እንዶልታለን !
ሽሮ :- .................. ?
415 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:50:13 በዚ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላችሁ ብዬ እንጅ ጠቃሚ ነገር ልፖስት ነበር
413 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ