Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-09-23 08:06:55 መልካም ሚስት ደሀ የሆነ ባሏን ንጉስ መስሎ እዲኖር ታደርገዋለች፡፡
610 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 08:06:55 ዝምታ እና ፈገግታ ሁለት ሃይለኛ መሳሪያዎች ናቸው ፈገግታ ብዙ ችግሮችን መፍታት ሲችል ዝምታ ደግሞ ብዙ ችግሮችን ማስወገድ ይችላል!

#ፈገግ_ብላቹ_ዋሉልኝ
605 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:21:29 ጥሩ ጥሩ የሆኑ ሀሳቦችን መናገር ፣ፖስት ማድረግ ቀላል ነው ፣ነገር ግን ያንኑ መኖር ከባድ ሆኖ ስታይ ራስን እየሸወድክ እንደሆነ ትረዳለህ
867 views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:45 ዳቦ በ10 ሳንቲም በተሸጠበት ዘመን ወይ ዘንድሮ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ...

ዘንድሮንስ ምን ይሆን የሚለው
826 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:45 #እሱ:- ይኼዉ እሱዋን ካገባዉ ጀምሮ ልደታን ሳልሳለም ዉዬ አላዉቅም !!
#እኔ:- ልታመሰግን ?
#እሱ:-ፍርድ ቤት ስለምመላለስ በዛዉ ተሳልሜ እሄዳለሁ
824 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:45 ለማዘር የቤት ካርታ ስጪኝ እኛ ሲንግል ላውጣ ስላት 13 ብር ሰጥታ "ሲንግል እየጠጣህ አስብበት" አለችኝ
786 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:45 ለምንድነው ግን ምግብ ቤት ገብተን ዋጋ ተከራክረን ቀንስ አያዋጣም ብለን አስቀንሰን መብላት የማንችለው ?
750 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:44 ለሁለት የተለያየ እግር 2 አይነት ካልሲ ቢደረግ ችግሩ ምን ላይ ነው
718 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:44 አያቴ ስኳር ሊገዛ ሄዶ አንድ ኪሎ 120 ብር ሲሉት ስኳሩ ከፍ ብሎ ተመለሰ
700 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:20:44 ከልብ ሞልቶ የፈሰሰ ነው በአፍ የሚወጣው፤ ለቀልድ እንኳን ቢሆን አንደበትህን ለክፉ ቃል አታሰልጥነው!
#መልካም_ቀን
680 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ