Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-09-27 09:31:38 ቴሌ የሆነ time ሰበብ ሲያጣ...
1) የፍርዬ ልጅ ግርዛት ቀን ጥቅል
992 views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:25 አንዷ ሞልቃቃ ደሞ ጠጁ ሊጣል ነው ሲባል ሰምታ "ከሚጣል ግን ደህና ቦታ ቢቀመጥ አይሻልም" እያለችልህ ነው
484 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:25 አብደሽ አብደሽ ስታበቂ
አለጋዉጋ ደርሰን አትመፃደቂ

ቀጣይ የማሳትመዉ የግጥም መድብሌ ርዕስ ነዉ
482 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:25 ቲሽ ይሄን በርሀ መላጣማ አላገባም ብላ…  ራስታ አግብታ ቅማል እና ቅጫም ተጫወቱባት አሉ…
483 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:24 አንድ ጀለሴ በጣም ዘዋሪ ከመሆኑ የተነሳ ጥላው እራሱ እያረፈ ነው የሚከተለው
476 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:24 #አጭር_ቺክ_ረጅም_ወንድ_ስትስም

ከሻወር ቧንቧ ውሃ ምትጠጣ ነው ምትመስለኝ
462 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:24 ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...

#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
446 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:24 Profile Picture የሌላቸው ሴቶች 'Hi' ሲሉኝ ይጨንቀኛል እራሳቸው የፈሩትን ፊት ማን ይጋፈጠዋል
436 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:24 ከአንድ የቦሌ ልጅ ጋር ጥዋት ተዋውቀን ድንገት ማታ ተገናኝተን የለበስኩትን አይታ ምን በትል ጥሩ ነው...
:
:
Omg ሰው እንዴት ቀኑን መሉ አንድ ልብስ ይለብሳል
444 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:12:23 #My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም
445 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ