Get Mystery Box with random crypto!

የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም | ሙድ እንያዝ በእኛ

የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም አዘግየው። ከቀናት በኋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ። ወይም ጉዳዩ መልስ ማይገባው መሆኑን ትረዳለህ።

#ሰላም_ዋሉልኝ