Get Mystery Box with random crypto!

#እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ | ሙድ እንያዝ በእኛ

#እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ ሰርታ ምግብ ደርሷል ስትለኝ አላስፈለገኝም ብዬ መመለስ ከዛ ማሚ መታ ኧረ አንተ ልጅ በሩን ክፈት የሚበላ ብላ ስትለኝ ተይኝ ማሚ ብቻዬን መሆን ነው የምፈልገው የምለው መቼ ይሆን ?

#ጀለስ፦ የአማረኛ ፊልም ስትሰራ