Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-11 08:15:25 Teenage couples ሲጣሉ ምን ያደርጋሉ

በTelegram Profile pic ያወራሉ
427 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:25 97%: የሀበሻ ቺክ ስለ ራስሽ ንገሪኝ ስትላት...

የዋህና ተጫዋች ነኝ ሰው ቶሎ አምናለሁ ፕሊስ አንተም እንዳትጎዳኝ
423 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:25 25 አመቷ ላይ እያለች በቃ text ልኬላት ያልመለሰች ዛሬ ከ 7 አመት ቡሃላ ምን ነበር ያልከኝ የኔ ውድ ብላ መለሰችልኝ.
#ምን_ተፈጥሮ_ነው
418 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:25 የ30 አመቱ ሰውዬ ከጎንህ ቁጭ ብሎ አስኮርጀኝ ሲልህ...

ኢሳት እያየህ ከምትንዘላዘል አታጠናም ነበር
432 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:24 ታሞ ሆስፒታል ሄዶ ዶክተሩ እንቁላልና ስጋ በብዛት ብላ ሲለው...

#እናንተ_ቤት_መጥቼ_ነው
439 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:24 #የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት

#ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም

#ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር

#ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ

#ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው

#ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ።
438 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:42 የዛሬው መልክቴ ያለ አግባብ ለምትረጩና ቶሎ ለምትጨርሱ ወንዶች ነው....

ወንድሜ ገንዘብህን በየክለቡና በየጭፈራ ቤት እየዞርክ
#መርጨት የለብህም ! ደሞዝ በተቀበሉ በሳምንቱ #መጨረስ አግባብ አይደለም !

#ግን_ምን_አስባቹ_ነበር ባለጌ
604 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:37 ገንዘብ ደስታን አይገዛም ለምትሉ ሰዎች ለኔ ስለሚገዛልኝ በዚ አካውንት 1000132334041 አስገቡልኝ።
601 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:36
የሆነ ያልገባኝ ነገርማ አለ
592 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:16:36 በጅንጀና ፋሽን ሁሉም ተሽቀርቅሮ
አላስታውቅ አለ አፍቃሪው ዘንድሮ
541 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ