#የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት #ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም #ዘመድ:- | ሙድ እንያዝ በእኛ
#የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት
#ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም
#ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር
#ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ
#ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው
#ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ።