Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-11-05 08:19:47 #ታካሚ:- ዶክተር አፕራሲዮን ስደረግ የመጀመሪያዬ ነው በጣም ፈራውት በናትህ

#ዶክተር:-አታስብ እኔም የመጀመርያዬ ነው
374 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:47 ለብር በጣም ግዴለሽ ከመሆኔ የተነሳ ሁሌ የ 5 ብር ካርድ ስገዛ ባለስንት እንደሆነ ሳላይ ነው ተቀብዬ ምሄደው
363 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:47 "ቀላል ሴት አድርጋችሁኛል ድንግሌን ለማንም አልሰጥም ብዬ የተቀመጥኩ ሴት ነኝ" ብላ Post አድርጋለች

#ማነሽ_የኔ_እህት ያንቺ ድንግልና የቀበሌ መታወቂያ ነው እንዴ በየአመቱ የሚታደሰው
334 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:46 ከንቱ በተባላችሁበት አንደበት አንቱ ትባላላችሁ
319 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:46 DV ሞልቼ ገና ካሁኑ የኩበቱ ሽታና ጋራ ሸንተረሩ እየናፈቀኝ ነው
306 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:45 ለ ፍቅር ያለህ አመለካከት ግን እንዴት ደስ ይላል ለምን አንጋባም?ስትለው ምን አላት...

አስቴር አወቀ እንኳን ያን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ባል የላትም ሴቲዮ
298 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:45 "The only place where success comes before work is in the dictionary."
283 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:45 የውጪ process ጀምሬያለው ብሎ የሰፈራችንን ቀሽትዬዋን ቺክ ካገባ በኋላ ሲጣራ ለካ DV ሞልቶ ነው
271 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:45 በሌሎች ላይ ከመፍረድ ተቆጠብ ከምታቀው ታሪክ ጀርባ የማታቀው ታሪክ ሊኖር ይችላል፡፡
276 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:44 በቻት እየጀነጀንክ ፎቶ ላኪልኝ ስትላት ካሜራው ተበላሽቷል ካለችህ ብሮ ካሜራው ሳይሆን ፊቷ ነው የተበላሸው::
265 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ