Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-05 08:19:44 ሀይማኖተኛ ሴት ማግባት መባረክ ነው ቺት ስታረግባት አይ የሰይጣን ስራ እያለች ሁሌ ትፀልይልሀለች
268 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:44 ብዙ በቂጣቸው እየተንፏቀቁ የዝና ጣሪያ ላይ የደረሱ አር ቲስቶችን አውቃለው
275 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:43 ዛሬ አለቃዬ ደሞዝ ተሳስቶ ጨምሮ ሰጠኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ ስህተቱን አልፌዋለው
288 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:43 ሰርግ ቤት ሄጄ በልቼ ጠጥቼ ተጫውቼ መመለስ ነው ምፈልገው...ሙሽራው ሙሽሪትን ይውደዳት አይውደዳት ምን አገባኝ!
306 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:43 ነገ ሚስቴን እራት ልጋብዛት ነበር እና ብር አንሶኝ ነው ጎፈንድ ሚ
334 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:43 ዛሬ ፆም ስለሆነ ...

ቂቤ ያልገባበት እንቁላል ነው እራት የምበላው
355 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:43 የሚወደዉ ዘፈን እስኪመጣ ነዉ ጤነኛ የሚመስለዉ እንጂ ሁሉም ሰዉ እብድ ነዉ
360 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 08:19:43 #አባት:- ጭራሽ በተከበርኩበት ሰፈር ልታዋርጂኝ መንገድ ላይ ከጎረምሳ ጋር መላፋት ጀመርሽ ?

#ልጅ፡ አረ መቅዲ እኮ ናት human hairዋን አውልቃ ነው
361 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 20:29:54 ደስተኛ ለመሆን ሀብታም እስከምትሆን አትጠብቅ ደስታ ነጻ ነዉ !!
1.5K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 20:29:54 ለአንዱ VPN ጭኜለት ይሀው ጥብስ ጋብዞኝ እየበላን ነው...
1.4K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ