Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-10-18 20:29:43 ሐበሻ በጉልበት እንደሚያስብ ምታዉቁት ባትሪ የጨረሰ ሪሞት ሲደበድብ ስታዩ ነዉ
1.4K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 20:29:43 አንተ ከፍ ለማለት ሌሎችን ዝቅ አታድርግ
1.4K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 20:29:43 ማታ ስትተኛ ጣቶችህን በፀጉሮቿ መሀል እያርመሰመስክ ደስ የምትሰኝባት ሚስት ካለህ ተመስገን በል... የአብዛኞቹ ሴቶች ፀጉራቸው ቁምሳጥን ውስጥ ነው የሚያድረው!
1.3K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 20:29:42 ማታ ላይ ጨብሰክ አባትክ ደውሎ "ክላስ እንዴት ነበር?" ሲልህ እስካሁን አልያዝኩም ሴቶቹ እኮ እምቢ አሉኝ
1.2K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 20:29:42 ቺኳን አስክሮ ሊበላ እሱ ቀድሞ ሰክሮ አዝላው ገባች
1.1K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:40:55 በምንም አጋጣሚ ለፈተናም ሆነ ተመድባቹ ዩኒቨርስቲ የገባቹ ተማሪዎች ለምግብ ካፌ ስትገቡ ድስት ላይ የተቀመጠ ኮፍያ የሚመስል ነገር ካያችሁ የወታደር ቆብ እንዳይመስላችሁ...

መያዣው የወለቀ ጭልፋ ነው
1.4K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:40:55 በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው
1.3K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:28:17 ዋጋ ያለህ ሠው ለመሆን ሞክር እንጂ ስኬታማ ብቻ ለመሆን አትሞክር፡፡
1.3K views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:28:12 እዚህ ሀገር ስትኖር ልደትህ ደርሶ ሌላ አዲስ አመት ስትጀምር HBD ሳይሆን "ፅናቱን ይስጥህ" ነው መባል ያለብን
1.2K views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:27:48 በዝምታ ተግተህ ስራ ምላስህ ሳይሆን ስኬትህ በአደባባይ ይናገራል።
1.1K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ