Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mudd_enyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
የሰርጥ አድራሻ: @mudd_enyaz
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-10-16 17:27:41 50 ብር ይዤ አይቶኝ DV ሙይበት ይለኛል። ወንድሜ ግዜ የማይሰጠኝ ሆዴን ብሞላበት አይሻልም!
1.1K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:27:22 ሠላማዊና የተሳካ ኑሮ ለመኖር ትመኛለህ.... ? እንግዲያውስ እናትና አባትህን አክብር ፣ ውደድ ፣ ታዘዝ !
1.0K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:26:49 #እኔ_ስማር : ደብተር 10ብር
እስክብርቶ 1ብር
ዩኒፎርም 125 ብር
#የዛሬ_ዋጋ ደብተር80ብር
እስክብርቶ 20ብር
ዩኒፎርም 1000ብር
መንግስቱ ሃይለማርያም እንወድሃለን!!
1.0K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:26:49 ትዳር የሚመሰረተው በፍቅር እንጂ በባንክ አካውንት አይደለም
939 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:26:49 ያንተ ልጅ የእኔን ልጅ ከመታው እግ/ር ይምታው !
የኔ ልጅ ያንተን ልጅ ከመታው ግን መቼስ ምን ይደረጋል…..!!
የገጠመን ትግል
927 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:26:49 አያቴ ከሰው በላይ ያድርግህ ብላ መርቃኝ ይሀው አሁን ኮንዶሚኒየም 8ተኛ ላይ ነው ቤቴ
905 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:26:49 ባንተ ቤት 7ሴት እየጀነጀንክ በቃ ነፍስህን አታቅም 7ቱም የኔ አካዉንት ነዉ
906 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:26:48 ለማንኛውም ስታገባት እስከነ accessoryዋ መሆኑን አረጋግጥ ውድ ነው አሉ human ዳሌ ና ጡት
889 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:16:06
18 ቁጥር
465 views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:25 ሌሊት ነው በግምት 11:30 አካባቢ ተኝቻለው ፣ለስራ ለመንቃት እየታገልኩ ነው፣ ድምጻቸውን የሰማውት ፣ከግቢ አልፈው ፣የተኛውበትን ክፍል አካባቢ በቅርብ ርቀት ድምጽ ሰምቼ ነበር።
#እንደነቃው፣ አንዱ ሊያጠቃኝ ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ አየሁት ፣ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም፣ በፍጥነት ቀደምኩት። ሁለተኛው እላዬ ላይ ዘሎ ተከመረ፣ ሁሉም ነገር ለማመን በሚያስቸግር ፍጥነት ነበር እየሆነ ያለው
#ፈላው_ወንድሜ ነቅቶ ፣ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ጓግቷል፣ በስተመጨረሻ ሁለተኛውንም ጠብቄ መታውት፣ እጄ በደም ተጨማልቆ ነበር። ሁለቱም ተዘርረዋል ፣በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አላወኩም፣ አንዱ ሲንቀሳቀስ አየሁት ድጋሚ በንዴት በጣም መታውት፣

ዝዝዝዝ እያሉ ከእንቅልፌ የቀሰቀሱኝ ሁለት ቢንቢዎችን ከለሊቱ 11:40 የገደልኩበት አገዳደል ነበር
#ታላቅ_ገድል
466 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ