Get Mystery Box with random crypto!

Lighthouse Training & Consulting PLC

የቴሌግራም ቻናል አርማ lighthouselearningcenter — Lighthouse Training & Consulting PLC L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lighthouselearningcenter — Lighthouse Training & Consulting PLC
የሰርጥ አድራሻ: @lighthouselearningcenter
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.97K
የሰርጥ መግለጫ

በተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የግል እና ሙያዊ አቅምን የሚያጎለብቱ የተለያዩ አጫጭር ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ!
አስተያየትዎን ለመስጠት:-https://t.me/addlist/bKMEnwP0DG83ZGM0

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-02 19:08:11 Lighthouse- Academy of Success /የስኬት አካዳሚ/ pinned «ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፦ ከዚህ ቀደም ያጋራናቸው #አስተማሪ #ፅሑፎችና በርከት ያሉ #መጻሕፍት በማንኛውም ወቅት ሊነበቡ የሚችሉ በመሆናቸው #ወደኋላ/ወደላይ #scroll በማድረግ እንድታነቧቸው እንጋብዛለን!»
16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:49:10
ጄፍ ቤዞስ ‘አማዞን' በሚል ስያሜ የምናውቀው፣ እጅግ ትልቅ የሆነ፤ በድረ-ገፅ ብዙ አይነት እቃዎችን የሚሸጥ የአሜሪካ ኩባንያን ጨምሮ የ17 ቢዝነሶች ባለቤት ነው፡፡ የዚህን ታላቅና ስኬታማ የቢዝነስ ሰው የተመረጡ ምክሮች ተጋበዙልን፡-

1. ስራ ሊኖርህ ይችላል፣ የተካንክበት ሙያ ሊኖርህ ይችላል፣ የህይወት ጥሪህን ካገኘህ ግን ታላቁ ሎተሪ ደረሰህ ማለት ነው፡፡

2. ስለ ደንበኞችህ እርካታ እንጂ ስለ ተወዳዳሪ ድርጅቶች አትጨነቅ፡፡

3. የምትሰራው የምትወደውን ካልሆነ የምትሰራውን የሚወዱ ሰዎች ሲመጡ ቢዝነስህን ይወስዱታል፡፡

4. ቢዝነስህን በዝርዝር ካላወቅከው ከጨዋታ ውጪ መሆንህ አይቀርም፡፡

5. በቢዝነስ አደገኛው ነገር ለውጥ አለማድረግ ወይም አንድ ነገር ላይ ተወስኖ መቅረት ነው፡፡

6. ህይወት አጭር ናት፣ ፍሬያማ ካልሆኑ ሰዎች ጋር ጊዜህን አታቃጥል፡፡
2.8K viewsLighthouse- Academy of Success, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 11:25:26 Lighthouse- Academy of Success /የስኬት አካዳሚ/ pinned «ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፦ ከዚህ ቀደም ያጋራናቸው #አስተማሪ #ፅሑፎችና በርከት ያሉ #መጻሕፍት በማንኛውም ወቅት ሊነበቡ የሚችሉ በመሆናቸው #ወደኋላ/ወደላይ #scroll በማድረግ እንድታነቧቸው እንጋብዛለን!»
08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 17:20:40 1. ‹‹መከራ ሠውን ይሠራዋል፤ ቁሳዊ ብልፅግና ግን አስፈሪ ጭራቅ ያደርገዋል፡፡››

2. ‹‹ከሁሉ መጀመሪያ ሠው ሁን! የሠብዓዊነትን ቀንበር ለመሸከም አትፍራ፡፡››

3. ‹‹መሞት ምንም አይደል፡፡ አለመኖር ግን አስከፊ ነው፡፡››

4. ‹‹ብልህ ሠዎች ከሕይወት መከራ መፅናኛቸውን የሚፈልጉት ከመፅሐፍ ነው፡፡››

5. ‹‹ጊዜው ከደረሠ ሃሳብ በላይ ሃይለኛ የለም፡፡››

6. ‹‹ሌላ ሠው ማፍቀር የፈጣሪን ሌላኛውን ፊቱን ማየት ነው፡፡››

7. ‹‹የሃብታሞች ገነት የተሠራው ከደሃዎች ሲዖል ነው፡፡››

8. ‹‹የማያለቅሱ ማየት አይችሉም፡፡››

9. ‹‹ምንም ዓይነት ጦር ወይም መሣሪያ ጊዜው የደረሠ ሃሳብን ሊያስቆመው አይችልም፡፡››

10. ‹‹ሠዎች ጥንካሬ አላጠራቸውም፡፡ ያጠራቸው ፈቃድ ወይም ፍላጎት ብቻ ነው፡፡››

11. ‹‹ሕሊና ማለት በሠው ውስጥ የፈጣሪ መኖር ነው፡፡››

12. ‹‹ልማድ ወይም ሱስ ስህተቶችን መንከባከቢያ ስፍራ ነው፡፡››
812 viewsLighthouse- Academy of Success, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 17:20:35
779 viewsLighthouse- Academy of Success, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 21:21:44 Lighthouse- Academy of Success /የስኬት አካዳሚ/ pinned «ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፦ ከዚህ ቀደም ያጋራናቸው #አስተማሪ #ፅሑፎችና በርከት ያሉ #መጻሕፍት በማንኛውም ወቅት ሊነበቡ የሚችሉ በመሆናቸው #ወደኋላ/ወደላይ #scroll በማድረግ እንድታነቧቸው እንጋብዛለን!»
18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 20:56:44 1. ‹‹”ዋጋ” የምትከፍለው ነው፤ “እሴት” ደግሞ የምታገኘው ነው፡፡ ("Price is what you pay. Value is what you get.")

2. ‹‹የዘጠኝ ወር እርጉዝ በማግባት በአንድ ወር የራስህን ልጅ ልትወልድ አትችልም››

3. ‹‹ዛሬ ዛፍ ጥላ ስር የምንቀመጠው የሆነ ጊዜ ላይ የሆነ ሰው ዛፉን ስለተከለው ነው፡፡››

4. ‹‹ዝናህን ለመገንባት ሃያ ዓመት ይወስድብሃል፡፡ ዝናህን ለማበላሸት ግን ሃያ ደቂቃ በቂህ ነው፡፡ ይሄን ጉዳይ ካሰብክ ነገሮችን በተለያየ መንገድ ታከናውናቸዋለህ፡፡››

5. ‹‹ባልገባህ ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት አታድርግ››

6. ‹‹ስጋት ወይም ፈተና የሚመጣው የምትሰራውን ባለማወቅ ነው፡፡››

7. ‹‹በአንድ ገቢ ብቻ ጥገኛ አትሁን፡፡ ሁለተኛ የገቢ ምንጭ ፍጠር››

8. ‹‹በአሜሪካ ቢዝነስ ቁጭ ብሎ ማሰብ ያልተለመደ ነው፡፡ እኔ ግን ብዙ ጊዚዬን የማጠፋው ቁጭ ብዬ በማሰብ ነው፡፡

9. ‹‹በጣም አስፈላጊው ኢንቨስትመንት በራስህ ላይ የምታደርገው ነው፡፡››

10. ‹‹የማትፈልገውን የምትገዛ ከሆነ የምትፈልገውን ወዲያው ትሸጣለህ፡፡››

11. ‹‹ከመጥፎ ሰው ጋር ጥሩ ውል ማሰር አትችልም፡፡

12. ‹‹ደስተኛ ሰዎች የሚደሰቱት ምርጥ ነገር ስላላቸው አይደለም፡፡ እነሱ የሚደሰቱት ያላቸውን ነገር አክብረውና ወደው ስለያዙ ነው፡፡

13. ‹‹በመኝታህ ሰዓት ገንዘብ ለማግኘት አስበህ አዲስ መላ ካልፈጠርክ እስክትሞት ትሰራለህ፡፡

14. ‹‹አጥፍተህ የቀረህን አትቆጥብ፡፡ ከቁጠባ በኋላ የተረፈህን አጥፋ፡፡››

15. ‹‹ብዝሃነት ወይም ሁለገብ ዕውቀት ከመሐይምነት ይከላከላል፡፡ የሚሰሩትን ለሚያውቁ ትንሽም ቢሆን ስሜት ይሰጣል፡፡

16. ‹‹ታማኝነት በጣም ውዱ ስጦታ ነው፡፡ ይሄን ስጦታ ከርካሽ ሰዎች አትጠብቅ፡፡››

17. ‹‹ያልተለመደ ከሆነ ሰዎች ብዙ ጊዜ ትክክለኛውን ነገር ከመስራት ሊያስቆሙህ ይሞክራሉ፡፡

18. ‹‹በዓለም ላይ ሐይል ያለው ምንም ቅድመ ሁኔታ የሌለው ፍቅር ነው፡፡

19. ‹‹ሁልጊዜም ሐብት ማግኛ ምርጡ መንገድ ለራስህ ዋጋ መስጠት ነው፡፡

20. ‹‹አነባለሁ፣ አነባለሁ፣ አነባለሁ! በቀን ውስጥ ከአምስት እስከ ስድስት ሰዓት ድረስ አነባለሁ፡፡››

21. ‹‹እርካታ ትልቁን ቢዝነስ ይገድላል፡፡››

22. ‹‹ብዙ በተማርክ ቁጥር ብዙ ታገኛለህ››
2.2K viewsLighthouse- Academy of Success, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 20:56:41
1.8K viewsLighthouse- Academy of Success, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:53:51
'የምትፎካከሩባትን፣ ሲያሻችሁ የምትወዷትንና የምታወድሷትን፤ ስትፈልጉ ደግሞ የምታዋርዷትን፣ በለስ ሲቀናችሁ ከላይ ሆናችሁ ስትረግጡ ሌላ ጊዜ በተራችሁ ከሥር ሆናችሁ ስትታሹ የምትኖሩባትን ሀገራችንን፣ የትጋትና የበረከት ምድር መሆኗ ይገለጽ ዘንድ፣ ከራሳችን ላይ ያራቅነውን ጸጋ እንጎናጸፍ ዘንድ፣ ፈጣሪ ለተስፋው የሰነፈውን ልባችንን ያነሣሣው ዘንድ፣ የመከራችን ፍጻሜ ይቀርብ ዘንድ የሰጠንን እናስተውልበት ዘንድ ኅሊናችንን በብርሃኑ እንዲሞላው በዚህ ቦታ እንለምነዋለን፡፡'
2.0K viewsLighthouse- Academy of Success, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 19:08:32 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፦
ከዚህ ቀደም ያጋራናቸው #አስተማሪ #ፅሑፎችና በርከት ያሉ #መጻሕፍት በማንኛውም ወቅት ሊነበቡ የሚችሉ በመሆናቸው #ወደኋላ/ወደላይ #scroll በማድረግ እንድታነቧቸው እንጋብዛለን!
2.6K viewsLighthouse- Academy of Success, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ