Get Mystery Box with random crypto!

'የምትፎካከሩባትን፣ ሲያሻችሁ የምትወዷትንና የምታወድሷትን፤ ስትፈልጉ ደግሞ የምታዋርዷትን፣ በለስ | Lighthouse Training & Consulting PLC

'የምትፎካከሩባትን፣ ሲያሻችሁ የምትወዷትንና የምታወድሷትን፤ ስትፈልጉ ደግሞ የምታዋርዷትን፣ በለስ ሲቀናችሁ ከላይ ሆናችሁ ስትረግጡ ሌላ ጊዜ በተራችሁ ከሥር ሆናችሁ ስትታሹ የምትኖሩባትን ሀገራችንን፣ የትጋትና የበረከት ምድር መሆኗ ይገለጽ ዘንድ፣ ከራሳችን ላይ ያራቅነውን ጸጋ እንጎናጸፍ ዘንድ፣ ፈጣሪ ለተስፋው የሰነፈውን ልባችንን ያነሣሣው ዘንድ፣ የመከራችን ፍጻሜ ይቀርብ ዘንድ የሰጠንን እናስተውልበት ዘንድ ኅሊናችንን በብርሃኑ እንዲሞላው በዚህ ቦታ እንለምነዋለን፡፡'