Get Mystery Box with random crypto!

Lighthouse Training & Consulting PLC

የቴሌግራም ቻናል አርማ lighthouselearningcenter — Lighthouse Training & Consulting PLC L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lighthouselearningcenter — Lighthouse Training & Consulting PLC
የሰርጥ አድራሻ: @lighthouselearningcenter
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.97K
የሰርጥ መግለጫ

በተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የግል እና ሙያዊ አቅምን የሚያጎለብቱ የተለያዩ አጫጭር ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ!
አስተያየትዎን ለመስጠት:-https://t.me/addlist/bKMEnwP0DG83ZGM0

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-19 15:24:49 #ልጅዎ #ሊያመልጠው/ሊያመልጣት የማይገባ #ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር!

ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤

#ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች

#ለ2 ወራት የሚቆይ፤ በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅተናል።

ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ ያለው ድርጅታችን Lighthouse Training and Consulting PLC/ላይትሃውስ ስልጠና እና ማማከር ኃ.የተ.የግ. ማህበር/ በዘርፉ #ከፍተኛ #የትምህርት #ዝግጅትና #የረጅም #አመት #ስራ ልምድ ያለቸውን #አሰልጣኞች ለዚሁ የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

ስልጠናው ሳይንሳዊ፣ ሳቢና ተግባራዊ በሆነ መንገድ በጥንቃቄ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በድምፅና በምስል ተደግፎ የሚሰጥ ነው።

#ስልጠናው #ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ይጀምራል።

#ምዝገባ #ጀምረናል!

#ያሉን #ቦታዎች #ውስን #ስለሆኑ #ልጅዎን #ፈጥነው #ያስመዝግቡ

ስልጠናው የሚሰጥበት #ቀንና #ሰዓት:-

#በሳምንት #ለ3 ቀናት #በሁለት #ምድብ:-
1. ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ

2. ማክሰኞ፣ ሃሙስ፣ ቅዳሜ

ለሁለቱም ምድቦች ከጠዋቱ ከ3:00-6:00 ነው።

#ስልጠናው #የሚሰጥበት #ቦታ:-

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ 4 ኪሎ፤ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው ካምፓስ

#የቢሮ #አድራሻችን:-

አዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ወሰን ግሮሰሪ፣ የአብስራ ህንፃ፣ ቢሮ ቁጥር 05

ለበለጠ መረጃ:-

በ+251-911- 37-91-79
ወይም
+251-703-37-91-79 ይደውሉልን

ኢሜይል:-lighthouseacademyofsuccess@gmail.com

#ማሳሰቢያ!

ይህ በሳይንስ እና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ በአይነቱና በአቀራረቡ የተለየ በተማሪዎች #የትምህርት #ውጤት #ላይ #ከፍተኛ #ለውጥ ማምጣት የሚችልና #በማንኛውም #የትምህርት አይነት #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችል የስልጠና መርሃግብር ልጆችዎ ሊያመልጣቸው አይገባም።

ይህን መልእክት ማየት የቻላችሁ ሁሉ ከ7ኛ እስከ 12ኛ የክፍል ደረጃ ላይ የሚገኙ የተማሪ ወላጅ ለሆኑ ወዳጆቻችሁ መልእክቱን ታጋሯቸው ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
6.0K viewsLighthouse- Academy of Success, 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-19 15:24:39
4.6K viewsLighthouse- Academy of Success, 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 20:24:01
4.2K viewsLighthouse- Academy of Success, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 18:36:55
4.5K viewsLighthouse- Academy of Success, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 15:23:31 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned «#ልጅዎ #ሊያመልጠው/ሊያመልጣት የማይገባ #ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር! ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤ #ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች #ለ2 ወራት የሚቆይ፤ በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና…»
12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 15:23:26 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned a photo
12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 13:02:00
ማንም እንዲረዳህ ከመጠበቅህ በፊት፤ ማንም ከጎንህ እንዲቆም ከመፈለግህ በፊት በራስህና በህልምህ ማመንህን፣ በሃሳብህ መፅናትህን እርግጠኛ ሁን።
4.5K viewsLighthouse- Academy of Success, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 20:09:33
4.5K viewsLighthouse- Academy of Success, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 18:36:06
4.2K viewsLighthouse- Academy of Success, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 14:20:10 #ልጅዎ #ሊያመልጠው/ሊያመልጣት የማይገባ #ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር!

ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤

#ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች

#ለ2 ወራት የሚቆይ፤ በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅተናል።

ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ ያለው ድርጅታችን Lighthouse Training and Consulting PLC/ላይትሃውስ ስልጠና እና ማማከር ኃ.የተ.የግ. ማህበር/ በዘርፉ #ከፍተኛ #የትምህርት #ዝግጅትና #የረጅም #አመት #ስራ ልምድ ያለቸውን #አሰልጣኞች ለዚሁ የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

ስልጠናው ሳይንሳዊ፣ ሳቢና ተግባራዊ በሆነ መንገድ በጥንቃቄ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በድምፅና በምስል ተደግፎ የሚሰጥ ነው።

#ስልጠናው #ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ይጀምራል።

#ምዝገባ #ጀምረናል!

#ያሉን #ቦታዎች #ውስን #ስለሆኑ #ልጅዎን #ፈጥነው #ያስመዝግቡ

ስልጠናው የሚሰጥበት #ቀንና #ሰዓት:-

#በሳምንት #ለ3 ቀናት #በሁለት #ምድብ:-
1. ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ

2. ማክሰኞ፣ ሃሙስ፣ ቅዳሜ

ለሁለቱም ምድቦች ከጠዋቱ ከ3:00-6:00 ነው።

#ስልጠናው #የሚሰጥበት #ቦታ:-

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ 4 ኪሎ፤ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው ካምፓስ

#የቢሮ #አድራሻችን:-

አዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ወሰን ግሮሰሪ፣ የአብስራ ህንፃ፣ ቢሮ ቁጥር 05

ለበለጠ መረጃ:-

በ+251-911- 37-91-79
ወይም
+251-703-37-91-79 ይደውሉልን

ኢሜይል:-lighthouseacademyofsuccess@gmail.com

#ማሳሰቢያ!

ይህ በሳይንስ እና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ በአይነቱና በአቀራረቡ የተለየ በተማሪዎች #የትምህርት #ውጤት #ላይ #ከፍተኛ #ለውጥ ማምጣት የሚችልና #በማንኛውም #የትምህርት አይነት #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችል የስልጠና መርሃግብር ልጆችዎ ሊያመልጣቸው አይገባም።

ይህን መልእክት ማየት የቻላችሁ ሁሉ ከ7ኛ እስከ 12ኛ የክፍል ደረጃ ላይ የሚገኙ የተማሪ ወላጅ ለሆኑ ወዳጆቻችሁ መልእክቱን ታጋሯቸው ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
4.9K viewsLighthouse- Academy of Success, edited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ