Get Mystery Box with random crypto!

Lighthouse Training & Consulting PLC

የቴሌግራም ቻናል አርማ lighthouselearningcenter — Lighthouse Training & Consulting PLC L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lighthouselearningcenter — Lighthouse Training & Consulting PLC
የሰርጥ አድራሻ: @lighthouselearningcenter
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.97K
የሰርጥ መግለጫ

በተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የግል እና ሙያዊ አቅምን የሚያጎለብቱ የተለያዩ አጫጭር ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ!
አስተያየትዎን ለመስጠት:-https://t.me/addlist/bKMEnwP0DG83ZGM0

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-12 18:07:54 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned a photo
15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-09 17:33:42 #ውስን #ቦታዎች #ብቻ #ቀርተውናል #ልጅዎን #ፈጥነው #ያስመዝግቡ!
6.6K viewsLighthouse- Academy of Success, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 16:22:44 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned a photo
13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 18:32:37 ይህን መልእክት ማየት የቻላችሁ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ደረጃ ላይ የሚገኙ የተማሪ ወላጅ ለሆኑ ወዳጆቻችሁ መልእክቱን ታጋሯቸው ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
4.6K viewsLighthouse- Academy of Success, 15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 18:28:36 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned a photo
15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 16:09:50
#ልጆችዎ_ሊያመልጣቸው_የማይገባ_ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር!

ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤

#ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች

#ለ2 ወራት የሚቆይ፤ በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅተናል።

ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ ያለው ድርጅታችን Lighthouse Training and Consulting PLC/ላይትሃውስ ስልጠና እና ማማከር ኃ.የተ.የግ. ማህበር/ በዘርፉ #ከፍተኛ #የትምህርት #ዝግጅትና #የረጅም #አመት #ስራ ልምድ ያለቸውን #አሰልጣኞች ለዚሁ የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

ስልጠናው ሳይንሳዊ፣ ሳቢና ተግባራዊ በሆነ መንገድ በጥንቃቄ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በድምፅና በምስል ተደግፎ የሚሰጥ ነው።
——————————————
#ስልጠናው #ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ይጀምራል።

በሳምንት #ለ3 ቀናት #በሁለት #ምድብ:-
1. ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ
2. ማክሰኞ፣ ሃሙስ፣ ቅዳሜ
ከጠዋቱ 3:00-6:00
———————————————
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ:-

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ 4 ኪሎ፤ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው ካምፓስ
————————————————
ምዝገባ ጀምረናል!

ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ልጅዎን ፈጥነው ያስመዝግቡ
—————————————————
ምዝገባው በአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል።
—————————————————
ለበለጠ መረጃ:-
በ+251-911- 37-91-79
ወይም
+251-703-37-91-79 ይደውሉልን
—————////———
#ማሳሰቢያ
ይህን ስልጠና ልጆችዎ ሊያመልጣቸው አይገባም!!!
8.0K viewsLighthouse- Academy of Success, edited  13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 17:13:55
5.6K viewsLighthouse- Academy of Success, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 20:22:57 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned «#ልጅዎ #ሊያመልጠው/ሊያመልጣት የማይገባ #ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር! ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤ #ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች #ለ2 ወራት የሚቆይ፤ በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና…»
17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 14:42:06 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፦
ከዚህ ቀደም ያጋራናቸው #አስተማሪ #ፅሑፎችና በርከት ያሉ #መጻሕፍት በማንኛውም ወቅት ሊነበቡ የሚችሉ በመሆናቸው #ወደኋላ/ወደላይ #scroll በማድረግ እንድታነቧቸው እንጋብዛለን!
6.3K viewsLighthouse- Academy of Success, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 13:21:38 Lighthouse Training & Consulting PLC pinned «#ልጅዎ #ሊያመልጠው/ሊያመልጣት የማይገባ #ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር! ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤ #ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች #ለ2 ወራት የሚቆይ፤ በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና…»
10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ