Get Mystery Box with random crypto!

ISLAMIC SCHOOL

የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_and_science — ISLAMIC SCHOOL I
የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_and_science — ISLAMIC SCHOOL
የሰርጥ አድራሻ: @islam_and_science
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.55K
የሰርጥ መግለጫ

✍ ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-06-18 09:35:00
የቁርአን ግብዣ ☞ ➏
የሴት ልጅ ቃሪዕ ተመልከቱ
ቁሉ ማሻ አሏህ

https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
1.2K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 17:57:51
አመለካከታችንን እንዴት መቀየር እንችላለን??
አመለካከታችን እንዴት እናስተካክል?
የሳይክሪስቱ ባለሙያ ዶክተር ምህረት ደበበ 18ደቂቃ ምርጥ የስነልቦና ምክር ጋበዝኳችሁ


https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
874 views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 08:34:16
የቁርአን ግብዣ ☞➎
ጁምአ ነዉ ተጋበዙልኝ

Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
1.3K views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 17:45:32
በቁርአን ዉድድሩ የአልጀሪያዉ አወዳዳሪ ፕሮፌሰር ጀማል አልጀዛኢሪ ስለ ኢትዮጲያ ታሪክ ትልቅነት የተናገረዉ በአማረኛ ትርጉም

https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
471 views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 08:26:26
ቁርአን አዳምጭ እንሁን ☞ ግብዣ ➍

የ8 አመት እድሜ ያለዉ ህፃን ልጅ  ቅዱስቁርአንን ሀፍዞ በመስጊድ ዉስጥ ሶላት ሲያሰግድ ጋበዝኳችሁ፡፡

☞ይህ ልጅ ሳታገባም ባለትዳርም ሁና ኮስሞቲክስ ከምትቀባ የቱርክ ልብስ ከምትለብስ ... በስመ ሂጃብ የለበሰች መስላ ለሂጃቡ ሳይሆን ለዉበቷ ከምትጨነቅ የዱንያ አኼራ አላማዋን ከረሳች ሴት ማህፀን የወጣ አይደለም ፀጉሩን ፈርዞ ጫት ከሚቅም አባወራም የዘር ፍሬ የተሸመተ አይደለም

☞ለዱንያና አኼራ ከሚያስቡ አላህን ከሚፈሩ ጥንዶች እንጂ
አላህ እኛንም ጥሩ አባት እናት አርጎ እንደዚህ አይነት የዱንያም ለአኼራም ደስታ የሚሰጥ ልጅ ይስጠን

እኛ ሀገር የ8 አመት ልጅ KG3 ተማሪ ነዉ ቁርአን ላይጀምር ይችላል ትልቅ ሲሆን ይቀራል እየተባለ ..
መቼም በዱንያ ደስታ የወለድከዉ ልጅ በ8 አመቱ ቁርአን ሀፊዝ ቢሆን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ???


የ 8አመት ልጅ መስጊድ ሲያሰግድ የሚያሳይ
የ11 ደቂቃ ቆይታ ያለዉ video ጋበዝኳችሁ

4any cmt ☞ T.me/Aisuu_bot
Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
1.1K views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 10:20:28
ከሰዉ ምስጋና አትጠብቅ
ኡስታዝ አብደል መናን
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
1.6K views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ