Get Mystery Box with random crypto!

ISLAMIC SCHOOL

የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_and_science — ISLAMIC SCHOOL I
የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_and_science — ISLAMIC SCHOOL
የሰርጥ አድራሻ: @islam_and_science
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.55K
የሰርጥ መግለጫ

✍ ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-06-23 16:39:56
#መራር_እዉነታ


☞አንድ ዉሸታም ጓደኛ ከ100 ጥላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያጠፋል፡፡
☞ ነገሮች ታግለህ ያለ የሌለ ጥረት አርገህ ሳይሳካ ከቀረ ይሄ የአንተ ደካማናነት አይደለም ህይወት እንደዚህ አይነት ገፅታ ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ፡፡

☞ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉን ሞካሪ መሆን አይጠበቅብህም አንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህኳ ምንም ማለት አይደለም..አንዳንዴ በሰዎችም መጠላትህን አትጥላዉ፡፡
ለሀሉም ነገር ተራ አለዉ....

ሙሉዉን ያዳምጡ ከዶክተር ምህረት ደበበ መፅሀፍ የተዘጋጀ video

Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
1.0K viewsedited  13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 16:39:56
ስኬታማነት


ስኬታማ መሆን የምንችለዉ መቼ ነዉ??
በኡስታዝ አቡ ያሲር

Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
910 views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 17:04:07
የቁርአን ግብዣ ☞ ➐
ሱረቱል ሷድ
በሚያምር ቃሪዕ በሙሀመድ ኩርዲ ቀልበዎን ያርጥቡ

Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
714 viewsedited  14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 09:22:36
ከክፉ ሀሳብ ይልቅ መፍራት ያለብን ሀሳብ አለበኝነት ነዉ፡፡ሀሳብ ያጣ አእምሮ ሰይጣን ለቤተሙከራ ይጠቀምበታል፡፡
ክፉ ሀሳብን እንዴት እናስወግድ?

የሳይክሪስቱ ባለሙያ ዶክተር ምህረት ደበበ የ11 ደቂቃ Video ጋበዝኳችሁ

ሼር አይዘንጉ
Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
954 viewsedited  06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 14:47:36
ትዳር ጣፋጭ ህይወት...
የጥንት የግብፅ ሴቶች እድሜያቸዉን የሚቆጥሩት ከአገቡበት ቀን ጀምረዉ ነበር

የሀላል ሚስትህን እንዲህ በላት
My marrige
The smallest word is I, The sweetest word is LOVE And the dearest person in the world is U Thats why I Love You

My marrige
We cannot be together, But we will never be apart, For no matter what life brings us, You’re always in my heart.
Ilove you my marrige በላት
ባይሆን ትርጉሙን ካላወቀችዉ እንዳትጣላ
ለማንኛዉም ይሄን ጥቅስ አግብታችሁ
የምትወዷትን ሚስት እንድትሏት ብየ ነዉ


ጣፋጭ የትዳር ሙሀደራ አግቡ አግቡ የሚል ነሸጥ መርቀን የሚያደርግ..ስለትዳር ጥሩ ህልም የሚያሳይ እኔም ማግባት አለብኝ ብላችሁ ሀሳብ እንድታወጡ ይህንን የ30 ደቂቃ ቆይታ ያለዉ video ጋበዝኳችሁ
Warning
ከባድ ማስጠንቀቂያ ለወንዶች
ማግባት የፈለክ ወንድ ልጅ ሆይ ሴት ልጅ አንተ እየወደድካት እሳ ትወደኛለች ብለህ
   ሁሉም ነገር ያልፋል
     ፍቅር ያሸንፋል.ብለህ ለእሷ አደራ አደራ  ዋጋ እንዳትከፍል..ለእሷ ዋጋ ስትከፍል ለአንተ ዋጋ የከፈለችልህን የምወድህን ታጣለህ..ዋጋ የከፈልክላት ሴት ሙድ መያዣ ትዳር ይሄን ያህል መጣልኝ እያለች መቁጠሪያ ማወዳደሪያ ታደርገሀለች..አንተ የምወዳትን ሳይሆን እሷ የምትወድህን አግባ፡፡
ትዳር በወንድ ጥረት በጭራሽ የማይሳካ ነዉ ፈጣሪ ለህወል መህፉዝ ላይ እስካልተፃፈች ድረስ በወንድ ጥረት አይሆንም

ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ Video
ለአስተያየት☞ T.me/Aisuu_bot

Join
https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group
974 viewsedited  11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ