Get Mystery Box with random crypto!

ግጻዌ

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitsawe — ግጻዌ
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitsawe — ግጻዌ
የሰርጥ አድራሻ: @gitsawe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.19K
የሰርጥ መግለጫ

የየዕለቱን ግጻዌ የቅዳሴ ጊዜ ምንባባትና ምስባክ በዚህ ቻናል ያገኛሉ።

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-14 20:17:15 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
117 views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 21:45:51 #መጋቢት_5
ዕረፍቱ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወአባ ሰረባሞን ዘይበልዕ በበ፪ ዕለት ወአውዶክስያ።
              #ዘነግህ_ምስባክ
ወትከይድ አንበሳ ወከይሴ
እስመ ብየ ተወከለ አድኅኖ
ወእከድኖ እስመ አእመረ ስምየ
              #ትርጉም
ዘንዶውንና አንበሳውንም ትረግጣለህ
በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ
ስሜንም አውቋልና እጋርደዋለሁ
                        #መዝ_90 ፥ 13
              #ወንጌል
#ሉቃስ_21 ፥ 33 - ፍጻሜ ፦ "ዑቁ ርእሰክሙ ኢታከብዱ ልበክሙ.."
               #ዘቅዳሴ
#ሮሜ_14 ፥ 1 - ፍጻሜ ፦ "ወለዘኒ ድኩም ሃይማኖቱ....."
#1ኛ_ጴጥሮስ_4 ፥ 1 - 12 ፦ "ወእመሰ ክርስቶስ ተሰቅለ በሥጋሁ..."
#የሐዋ_ሥራ_17 ፥ 19 - ፍጻሜ :- ወወሰድዎ ቤተ ምኵናን
                 #ምስባክ
ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር
እግዚኦ አነ ገብርከ
ገብርከ ወልደ አመትከ
               #ትርጉም
የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው
አቤቱ እኔ ባሪያህ ነኝ
ባሪያህ ነኝ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ
                    #መዝ_115 ፥ 6
               #ወንጌል
#ማቴዎስ_6 ፥ 19 - ፍጻሜ ፦ "ኢትዝግቡ ለክሙ መዝገበ...."

#ቅዳሴ :- ዘሠለስቱ ምዕት ግሩም

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
330 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 01:49:47 #መጋቢት_4
ኮነ ጉባዔ በእንተ በዓለ ፋሲካ በደሴተ ደቂቀ አሞር ወቅዱስ ሐኑልዮስ
            #ዘነግህ_ምስባክ
አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ
ወሀበነ አምላክነ አድኅኖተከ
አጸምዕ ዘይነብበኒ እግዚአብሔር አምላኪየ
           #ትርጉም
አቤቱ ምሕረትህን አሳየን
አቤቱ መድኃኒትህንም ስጠን
እግዚአብሔር አምላክ የሚናገረውን እሰማለሁ
            #ወንጌል
#ማርቆስ_9 ፥ 16 - 31 ፦ "ወአውሥአ አሐዱ እምውስተ ሕዝብ..."
             #ዘቅዳሴ
#ፊልጵስ_3 ፥ 1 - ፍጻሜ :- "ወይእዜኒ አኃውየ ተፈሥሑ በእግዚእነ..."
#2ኛ_ዮሐንስ_1 ፥ 1 - ፍጻሜ :- "እምነ ቀሲስ ለኅሪት ወለእግዝእት..."
#የሐዋ_ሥራ_20 ፥ 1 - 6 ፦ "ወእምድኅረ ኀልቀ ሐከክ ጸውዐ ጳውሎስ.."
              #ምስባክ
ጸላእኩ ማኅበረ እኩያን
ወኢይነብር ምስለ ጽልሕዋን
ወአሐፅብ በንጹሕ እደውየ
            #ትርጉም
የክፉዎችን ማኅበር ጠላሁ
ከዝንጉዎችም ጋር አልቀመጥም
የምስጋናን ድምፅ እሰማ ዘንድ
እጆቼን ንጹሕ አደርጋለሁ።
                #መዝ_25 ፥ 5
              #ወንጌል
#ሉቃስ_22 ፥ 1 - 24 ፦ "ወቀርበ በዓለ መፀለት ዘስሙ ፋሲካ...."
#ቅዳሴ :- ዲዮስቆሮስ

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
279 views22:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 00:07:55 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
291 views21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 07:00:55 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
220 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 11:46:45 #መጻጕዕ

#ምስባክ_ዘመጻጕዕ
እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ
ወይመይጥ ሎቱ ኲሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ
አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ
#ትርጉም
እግዚአብሔር በሕማሙ አልጋ ሳለ ይረዳዋል
መኝታውንም ከደዌው የተነሣ ይለውጥለታል
እኔስ አቤቱ ይቅር በለኝ እላለሁ
#መዝ_40፥3

#ወንጌል:- ዮሐ 5፥ 1- 25
#ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
231 views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 11:46:16 #መጋቢት_3
፬ተኛ መዝሙር ዘመፃጉዕ አምላኩሰ ለአዳም
#ዘቅዳሴ
#ገላትያ_5:1-ፍጻሜ፡ቁሙ እንከ ወኢትሑሩ ዳግመ"እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትኑሩ፡፡...........
.................................................ኩሩዎች አንሁን እርስ በርሳችን አንተማማ እርስ በርሳችንም አንቀናና፡፡"
#ያዕቆብ_5:14-ፍጻሜ፡ወእመቦ ዘይደዊ አምኔክሙ"ከእናንተ የታመመ ሰው ቢኖር በቤተ ክርስቲያን ያሉ ቀሳውስትን ይጥራና ይጸልዩለት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጸለየበትንም ዘይት ይቀቡት፡፡...
................................................ኀጢአተኛውን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ራሱን ከሞት እንደ አዳነ ብዙ ኀጢአቱንም እንደ አስተሰረየ ይወቅ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_3:1-12፡ወዐርጉ ምኵራበ ጴጥሮስ"ጴጥሮስና ዮሐንስም በዘጠኝ ሰዓት ለጸሎት በአንድነት ወደ ቤተ መቅደስ ወጡ፡፡.....................................................................................ጴጥሮስና ዮሐንስም ይዘውት ወደ መቅደስ ሲገቡ ሕዝቡ ሁሉ ደንግጠው ወደ ሰሎሞን መመላለሻ ወደ እነርሱ ሮጡ፡፡"
#ምስባክ
እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ
ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ
አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሀለኒ
#ትርጉም
እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል
መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል
እኔስ አቤቱ ማረኝ
#መዝ_40:3-4
#ወንጌል
#ዮሐንስ_5:1-25፡ወእምድኅረዝ ኮነ በበዓሎሙ ለአይሁድ"ከዚህም በኋላ በአይሁድ በዓል እንዲህ ሆነ ጌታችን ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ፡፡......................................................................................እውነት እውነት እላችኋለሁ ቃሌን የሚሰማ በላከኝም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወትን ያገኛል ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይሄድም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዚእነ፡፡(ነአኵተከ)

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
230 views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 21:48:40 #መጋቢት_2
መከራዊ ኤጲስ ቆጶስ ዘተናገረት ዕድኑ ወጎርጎርዮስ ረዐዩ ኅቡዓት
              #ዘነግህ_ምስባክ
አንሰ ነዳይ ወምስኪን አነ
ወእግዚአብሔር ይረድአኒ
ረዳኢየ ወምስካይየ አንተ እግዚኦ አምላኪየ ወኢትጎንዲ
             #ትርጉም
እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ አቤቱ ፈጥነህ እርዳኝ
ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህና አቤቱ አትዘግይ።
                   #መዝ_69 ፥ 5
            #ወንጌል
#ማርቆስ_5 ፥ ።21 - 25 ፦ "ወካዕበ ዐደወ እግዚእ...."
                 #ዘቅዳሴ
#ሮሜ_1 ፥ 8 - 18 :- "አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር..."
#1ኛ_ዮሐንስ_1 ፥ 1 - ፍጻሜ ፦ "ንዜንወክሙ በእንተ ውእቱ..."
#የሐዋ_ሥራ_8 ፥ 14 - 26 ፦ "ወሶበ ሰምዑ ሐዋርያት..."
                 #ምስባክ
አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሀር ጥበበ
ወልሳኑ ይነብብ ጽድቀ
ወሕገ አምላኩ ውስተ ልቡ
             #ትርጉም
የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል
አንደበቱም ፍርድን ይናገራል
የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው።
                   #መዝ_36 ፥ 30
              #ወንጌል
#ማቴዎስ_5 ፥ 20 - 31 :- "ናሁ እብለክሙ ከመ እመ ኢፈድፈደ ዘባስልዮስ
#ቅዳሴ ፦ ዘባስልዮስ

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
543 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 23:57:21 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
347 views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 19:35:14 #የካቲት_30
ተረክቦተ ርእሱ ለዮሐንስ መጥምቅ በንዋየ ልሕኵት ወተዝካረ ሚናስ ሊቀ ጳጳሳት
       #ዘነግህ_ምስባክ
የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ
የማነ እግዚአብሔር አልዐለተኒ
የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ።
       #ትርጉም
የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገ
የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ
የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።
               #መዝ_117 ፥ 15
           #ወንጌል
#ማርቆስ_1 ፥ 4 - 9 :- " ወሀሎ ዮሐንስ ያጠምቅ...."
            #ዘቅዳሴ
#2ኛ_ቆሮ_4 ፥ 7 - ፍጻሜ :- "ወብነ ዝንቱ መዝገብ..."
#2ኛ_ጴጥሮስ_1 ፥ 19 - ፍጻሜ :- " ወብነ ዓዲ ዘእምዝኒ ይቀድም...."
#የሐዋ_ሥራ_13 ፥ 24 - 32 ፦ "ወሰበከ ሎሙ ዮሐንስ ...."
             #ምስባክ
ገሥጾሰ ገሠጸኒ እግዚአብሔር
ወለሞትሰ ባሕቱ ኢመጠወኒ
አርኅዉ ሊተ አናቅጸ ጽድቅ።
            #ትርጉም
መገሠጽንስ እግዚአብሔር ገሠጸኝ
ለሞት ግን አሳልፎ አልሰጠኝም
የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ።
                     #መዝ_117 ፥ 18
            #ወንጌል
#ማርቆስ_6 ፥ 21 - 34 :- "ወኮነት ዕለት አመ ይገብር...."
#ቅዳሴ :- ወልደ ነጎድጓድ

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
941 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ