Get Mystery Box with random crypto!

ግጻዌ

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitsawe — ግጻዌ
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitsawe — ግጻዌ
የሰርጥ አድራሻ: @gitsawe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.19K
የሰርጥ መግለጫ

የየዕለቱን ግጻዌ የቅዳሴ ጊዜ ምንባባትና ምስባክ በዚህ ቻናል ያገኛሉ።

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-19 22:45:10 #መጋቢት_11
ቴዎጤቀኖስ ወአባ ባስሊያስ ወአባ ኤፍሬም ወአባ አሌፍ ወአውላብዮስ ወአርቃድዮስ ወኤልያስ።
              #ዘነግህ_ምስባክ
እምፍሬ ሥርናይ ወወይን ወቅብዕ በዝኀ
በሰላም ቦቱ እሰክብ ወእነውም
እስመ አንተ እግዚኦ በተስፋ ባሕቲትከ አኅደርከኒ
             #ትርጉም
ከስንዴ ፍሬና ከወይን ዘለላ ከዘይትም ይልቅ በዛ
በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም
አቤቱ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና።
                    #መዝ_4 ፥ 7
                 #ወንጌል
#ሉቃስ_5 ፥ 36 - ፍጻሜ ፦ "ወይቤሎሙ ምሳሌ አልቦ..."
               #ዘቅዳሴ
#ቲቶ_1 ፥ 1 - 20 ፦ "ጳውሎስ ገብሩ ለእግዚአብሔር.."
#ያዕቆብ_2 ፥ 14 - ፍጻሜ ፦ ምንተ ይበቊዕ አኃዊነ.."
#የሐዋ_ሥራ_27 ፥ 22 - 27 ፦ "ወይእዜኒ እብለክሙ ኢትፍርሁ..."
                #ምስባክ
ፍታሕ ሊተ እግዚኦ እስመ አንሰ በየዋሀትየ አሐውር
ወተወከልኩ በእግዚአብሔር ከመ ኢይድክም
ፍትነኒ እግዚኦ ወአመክረኒ
              #ትርጉም
አቤቱ እኔ በየዋሃቴ ሄጃለሁና ፍረድልኝ
በእግዚአብሔርም አምኛለሁና አልናወጥም
አቤቱ ፍተነኝ መርምረኝም።
                     #መዝ_25 ፥ 1
               #ወንጌል
#ማቴዎስ_18 ፥ 1 - 12 ፦ "ወበይእቲ ሰዓት ቀርቡ ኀቤሁ..."
#ቅዳሴ :- ዘባስልዮስ።

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
236 views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 23:52:38 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
362 views20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 20:50:12 #የገብርሄር ምስባክ


#በቀሲስ_መስፍን_ገብረሃና


#ለመቀላቀል ከታች ሠማያዊውን #ይጫኑ
#JOIN OUR CHANNEL

@mezmura
@mezmura
@Mezmura
546 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 20:50:11 #መጋቢት_10
፮ተኛ መዝሙር ዘገብረ ኄር መኑ ውእቱ ገብር ኄር
           #ዘቅዳሴ
#2ኛ_ጢሞቴዎስ_2:1-16፡ወአንተ ወልድየ ጽናዕ በጸጋሁ"ልጄ ሆይ አንተም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በርታ፡፡..................
.................................................ራስህን የተመረጠ አድርገህ ለእግዚአብሔር ታቀርብ ዘንድ ትጋ፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_5:1-12፡ወለእለኒ ይትለሐቁ እምኔክሙ"እንግዲህ እኔ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎችን እማልዳቸዋለሁ፡፡......................
................................................ለእርሱ ክብርና ኀይል እስከ ዘለዓለም ይሁን አሜን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_1:6-9፡ወእንዘ ጉቡአን እሙንቱ"እነርሱም ተሰብስበው ሳሉ 'ጌታ ሆይ በዚህ ወራት ለእስራኤል ልጆች መንግሥትን ትመልሳለህን?' ብለው ጠየቁት፡፡.......................
.................................................በሰማርያና እስከ ምድር ዳርቻ ድረስም ምስክሮቼ ትሆኑኛላችሁ፡፡"
               #ምስባክ
ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ
ወሕግከኒ በማእከለ ከርሥየ
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ፡፡
             #ትርጉም
አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ
ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው
በታላቅ ጉባዔ ጽድቅን አወራሁ፡፡
   #መዝ_39:8-9
                #ወንጌል
#ማቴዎስ_25:14-31፡እስመ ከመ ብእሲ ዘይነግድ"መንገድ እንደሚሄድ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውኑ ሄደ፡፡........................................................................................ክፉውን አገልጋይ ግን ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወደ አለ ጨለማ አወጡት፡፡"
  #ቅዳሴ፡ዘባስልዮስ

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
537 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:52:44 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
587 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 05:43:31 #ዘቅዳሴ
#ሮሜ_2:1-17፡ዕጓለ እመሕያው በምንትኑ ዘትትዋሥኦ
#ይሁዳ_1:17-ፍጻሜ፡ወአንትሙሰ አኃዊነ ተዘከሩ ቃለ ዘነገሩክሙ
#የሐዋ_ሥራ_1:15-ፍጻሜ፡
ወውእተ አሚረ ተንሥአ ጴጥሮስ
              #ምስባክ
አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ
ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ፡፡
           #ትርጉም
ነገር የለም መናገርም የለም
ድምጣቸውም አይሰማም
ድምጣቸው ወደ ምድር ሁሉ
ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ፡፡  #መዝ_18:3-4
        #ወንጌል
#ማቴዎስ_10:1-17፡ወጸውዖሙ ለ፲ወ፪ አርዳኢሁ
   #ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት፡፡(ዘበደኃሪ)

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
549 views02:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 05:43:05 #መጋቢት_8
አርያኖስ ወማትያስ ሐዋርያ ወዮልያኖስ ሊቀ ጳጳሳት፡፡
          #ዘነግህ_ምስባክ
እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ ወያድኅነኒ ምንትኑ ያፈርሀኒ
እግዚአብሔር ምእመና ለሕይወትየ ምንትኑ ያደነግፀኒ
ሶበ ይቀርቡኒ እኩያን ይብልዑኒ ሥጋየ፡፡
             #ትርጉም
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኀኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ምንድር ነው?
እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው የሚያስደነግጠኝ ምንድር ነው?
ክፉዎች አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ
   #መዝ_26:1-2
               #ወንጌል
#ሉቃስ_18:35-ፍጻሜ፡ወእምዝ አልጺቆሙ ኢያሪሖ

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
564 views02:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 01:24:07 #መጋቢት_7
ፊልሞን ወአብላንዮስ ወቅዱስ ቴዎድሮስ፡፡
            #ዘቅዳሴ
#ሮሜ_8:31-ፍጻሜ፡ምንተ እንከ ንብል እንበይነዝ
#1ኛ_ዮሐንስ_1:14-20፡ጸሐፍኩ ለክሙ ወራዙት
#የሐዋ_ሥራ_5:17-34፡ወተንሥኡ ሊቃነ ካህናት
            #ምስባክ
ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር
ምክር ሠናይት ለኵሉ ዘይገብራ
ወስብሐቲሁኒ ይነብር ለዓለም፡፡
             #ትርጉም
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
ለሚያደርጓትም ሁሉ ደህና ማስተዋል አላቸው
ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል፡፡
  #መዝ_110:10
#ማቴዎስ_10:28-ፍጻሜ፡
ኢትፍርህዎሙኬ እንከ ለእለ ይቀትሉ ሥጋክሙ
#ቅዳሴ፡ዘወልደ ነጎድጓድ(ኀቤከ)

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
272 views22:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 01:02:32 #መጋቢት_6
ዲዮስቆሮስ ሰማዕት ወቴዎድስዮስ ወእንጦንዮስ ወእርከለዲስ ወዘሩፋኤል
             #ዘነግህ_ምስባክ
ዘይፌውሶሙ ለቁስላነ ልብ
ወያጸምም ሎሙ ቁስሎሙ
ዘይኌልቆሙ ለከዋክብት በምልዖሙ።
            #ትርጉም
ልባቸው የቆሰለውን ይፈውሳል
ሕማማቸውንም ይጠግናል
የከዋክብትንም ብዛት ይቆጥራል
                #መዝ_146 ፥ 3
            #ወንጌል
#ሉቃስ_8 ፥ 43 - 49 ፦ ወእምዝ እንዘ የሐውር
            #ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_3 ፥ 9 - ፍጻሜ :- "ወአንትሙሰ ሕንጻ እግዚአብሔር.."
#1ኛ_ጴጥሮስ_5 ፥ 5 - 12 ፦ "ወከማሁ አንትሙሂ ..."
#የሐዋ_ሥራ_2 ፥ 38 - ፍጻሜ :- " ወይቤሎሙ ጴጥሮስ ነስሑ ወተጠመቁ..."
                  #ምስባክ
ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክረ ረሲዓን
ወዘኢቆመ ውስተ ፍኖተ ኃጥአን
ወዘኢነበረ ውስተ መንበረ መስተሣልቃን
               #ትርጉም
በክፉዎች ምክር ያልሄደ በኃጢአተኞችም
መንገድ ያልቆመ በዋዘኞችም ወንበር
ያልተቀመጠ እሱ የተመሰገነ ነው።
                        #መዝ_1 ፥ 1
                   #ወንጌል
#ሉቃስ_15 ፥ 11 - ፍጻሜ ፦ ወይቤ ፩ ብእሲ ቦቱ ፪ቱ ደቂቅ
#ቅዳሴ ፦ ዘሠለስቱ ምዕት (ግሩም)።

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
387 views22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 00:17:50 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
372 views21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ